የአፍሪካ ጥንታዊ መንግስታት ትስስር እና ለአህጉሪቱ የፍትህ ካሳ
19:37 02.10.2026 (የተሻሻለ: 16:37 03.10.2026)
የአፍሪካ ጥንታዊ መንግስታት ትስስር እና ለአህጉሪቱ የፍትህ ካሳ
ሰብስክራይብ
ወጣቶቻችን እውነተኛ ማንነታቸውን አውቀው እንዲታጠቁ ካደረግን ከ10 እና 20 ዓመታት በኋላ የሚጠፉ አይሆኑም፤ ይልቁንም በባህላቸው እየኮሩ ለዓለም የሚያስተዋውቁ እነሱ ይሆናሉ።" ሲሉ በጋና የባህላዊ መሪ፣ የ'ቴስት ኦፍ አፍሪካ' ተባባሪ መስራች እና የ'ሲስተር ኪንግደም ኔትወርክ' መስራች የሆኑት
ቴንጎል ኬፕሌማኒ ለስፕትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
ሁለት አበይት ጉዳዮች በሚዳሰሱበት የዛሬው የአፍሪካን ሃይትስ ፕሮግራማችን፦
በክፍል አንድ፦ “የአፍሪካ ጥንታዊ መንግስታትን ዳግም ማገናኘት፦ ባህል፣ የኃይል ሚዛን እና ልማት ከቅኝ ግዛት ድንበሮች ባሻገር” በሚል ርዕስ፣ የአፍሪካ ባህላዊ ተቋማት ለአህጉራዊ አንድነት፣ ለሰላም ግንባታ እና ለድንበር ተሻጋሪ የኢኮኖሚ ትስስር ያላቸውን ያልተነካ አቅም ከቴተንጎል ክፕሌማኒ እንዳስሳለን።
በክፍል ሁለት፦ “ካሳ ለአፍሪካ፦ የታሪክ ተጠያቂነት እና የፋይናንስ መዋቅር ለውጥ” በሚለው አህጉራዊ አጀንዳ፣ የቅኝ ግዛት ታሪካዊ በደሎችን እና የተዘረፉ ቅርሶች ማስመለስን በዲላ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት መምህርና ተመራማሪ ከሆኑት ከዳዊት መዝገበ ጋር እንቃኘዋለን።
🔊 ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox