https://amh.sputniknews.africa/20261002/5453117.html
የአፍሪካ የሰላም ጎዳና፦ በባህላዊ ተቋማት የሚደረግ ግጭት መከላከል
የአፍሪካ የሰላም ጎዳና፦ በባህላዊ ተቋማት የሚደረግ ግጭት መከላከል
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ኅብረት የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲን መሠረት በማድረግ፣ ባህላዊ የፍትሕና የዕርቅ መሣሪያዎች በአፍሪካ ሀገራት (እንደ ርዋንዳ፣ ላይቤሪያ እና ኮት ዲቯር) ከአህጉራዊ ተቋማት መዋቅር ጋር በይፋ መያያዝ መጀመራቸው ይታወቃል። 02.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-02T23:23+0300
2026-10-02T23:23+0300
2026-10-03T15:23+0300
drum of changes
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/03/5452959_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_af2a766a0e613be8d61063cc68a39cd2.png
የአፍሪካ የሰላም ጎዳና፦ በባህላዊ ተቋማት የሚደረግ ግጭት መከላከል
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ የሰላም ጎዳና፦ በባህላዊ ተቋማት የሚደረግ ግጭት መከላከል
የአፍሪካ ኅብረት የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲን መሠረት በማድረግ፣ ባህላዊ የፍትሕና የዕርቅ መሣሪያዎች በአፍሪካ ሀገራት (እንደ ርዋንዳ፣ ላይቤሪያ እና ኮት ዲቯር) ከአህጉራዊ ተቋማት መዋቅር ጋር በይፋ መያያዝ መጀመራቸው ይታወቃል።በዛሬው የድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን፤ አፍሪካ በአገርበቀል ተቋሞቿ አማካኝነት ግጭትን ለመከላከልና ሰላምን ለማስፈን የምታደርገውን ጥረት ይዳስሳል። ለዚህም ከደኅንነት ጥናት ኢንስቲትዩት ተመራማሪ ከሆኑት ከሙሳ ሱማሆሮ ጋር ቆይታ አድርገናል::ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/03/5452959_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_596a12fbffff49f39960ab41b16019be.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
аудио
የአፍሪካ የሰላም ጎዳና፦ በባህላዊ ተቋማት የሚደረግ ግጭት መከላከል
23:23 02.10.2026 (የተሻሻለ: 15:23 03.10.2026) ዘላለም ደመሴ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
የአፍሪካ ኅብረት የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲን መሠረት በማድረግ፣ ባህላዊ የፍትሕና የዕርቅ መሣሪያዎች በአፍሪካ ሀገራት (እንደ ርዋንዳ፣ ላይቤሪያ እና ኮት ዲቯር) ከአህጉራዊ ተቋማት መዋቅር ጋር በይፋ መያያዝ መጀመራቸው ይታወቃል።
ባህላዊ ሥርዓቶች በአገር ሽማግሌዎችና በሃይማኖት አባቶች አማካኝነት ጠንካራ ሕዝባዊ ተቀባይነትን ይሰጣሉ፤ ከዚህም በተጨማሪ ማኅበረሰቦች ከቀውስ በኋላ ጎን ለጎን በሰላም መኖራቸውን እንዲቀጥሉ ግንኙነቶችን በመጠገን ላይ የሚያተኩር የመልሶ ማቋቋም አቅም አላቸው" ሲሉ ሙሳ ሱማሆሮ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የ
ድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን፤ አፍሪካ በአገርበቀል ተቋሞቿ አማካኝነት ግጭትን ለመከላከልና ሰላምን ለማስፈን የምታደርገውን ጥረት ይዳስሳል። ለዚህም ከደኅንነት ጥናት ኢንስቲትዩት ተመራማሪ ከሆኑት ከሙሳ ሱማሆሮ ጋር ቆይታ አድርገናል::
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox