የሩሲያ እና የኢትዮጵያ ግንኙነት ጥልቀት ያለውና የተለየ ነው – ኢትዮጵያዊ የታሪክ ተመራማሪ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ እና የኢትዮጵያ ግንኙነት ጥልቀት ያለውና የተለየ ነው – ኢትዮጵያዊ የታሪክ ተመራማሪ

የሁለቱ ሀገራት መሠረታዊ ግንኙነት መንፈሳዊነት እንደነበረው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሶሺዮሎጂ ተባባሪ ፕሮፌሰር እና የታሪክ ተመራማሪው ዶ/ር ዘላለም ተፈራ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገለጹ፡፡

“የሩሲያና የኢትዮጵያ መሠረታዊ ግንኙነት መንፈሳዊ ነው፤ በጋራ የሚያጋሩት የኦርቶዶክስ ክርስትና ሃይማኖት እንደ ትልቅ የስበት ማዕከል ሆኖ ያገለግል ነበር። ግንኙነቱም የቆየ ነው፡፡”

ተመራማሪው፣ ብዙ ኢትዮጵያውያን ወደ ሶቪዬት ሕብረት ተልከው ትምህርት ተምረው በመመለስ ለሀገራቸው ብዙ ነገር ማድረጋቸውንም አብራርተዋል ።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0