https://amh.sputniknews.africa/20261002/5445367.html
ፑቲን በሴንተር-2026 ወታደራዊ ልምምድ ላይ ከውጭ ሀገራት የጦር አታሼዎች ጋር ተገናኙ
ፑቲን በሴንተር-2026 ወታደራዊ ልምምድ ላይ ከውጭ ሀገራት የጦር አታሼዎች ጋር ተገናኙ
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን በሴንተር-2026 ወታደራዊ ልምምድ ላይ ከውጭ ሀገራት የጦር አታሼዎች ጋር ተገናኙፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን፣ በሴንተር-2026 ወታደራዊ ልምምድ ወቅት በቼባርኩል የሥልጠና ቦታ ላይ ከውጭ ሀገራት የጦር አታሼዎች ጋር ተገናኝተዋል።“ከእናንተ ጋር... 02.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-02T20:35+0300
2026-10-02T20:35+0300
2026-10-02T20:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/02/5445214_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_75cbbd7697e8dc849cea95c2c4a1060a.jpg
ፑቲን በሴንተር-2026 ወታደራዊ ልምምድ ላይ ከውጭ ሀገራት የጦር አታሼዎች ጋር ተገናኙፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን፣ በሴንተር-2026 ወታደራዊ ልምምድ ወቅት በቼባርኩል የሥልጠና ቦታ ላይ ከውጭ ሀገራት የጦር አታሼዎች ጋር ተገናኝተዋል።“ከእናንተ ጋር በጋራ ለመሥራት ሁሌም እንጠብቃለን፡፡ በሩሲያ ውስጥ ስላየናችሁም ደስ ብሎናል፡፡” ያሉት ፑቲን፣ ትብብሩ እንደሚቀጥል ያላቸውንም ተስፋ አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ፑቲን በሴንተር-2026 ወታደራዊ ልምምድ ላይ ከውጭ ሀገራት የጦር አታሼዎች ጋር ተገናኙ
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን በሴንተር-2026 ወታደራዊ ልምምድ ላይ ከውጭ ሀገራት የጦር አታሼዎች ጋር ተገናኙ
2026-10-02T20:35+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/02/5445214_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_fe6f6055cc0751bc60a95d984053a456.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፑቲን በሴንተር-2026 ወታደራዊ ልምምድ ላይ ከውጭ ሀገራት የጦር አታሼዎች ጋር ተገናኙ
20:35 02.10.2026 (የተሻሻለ: 20:44 02.10.2026) ፑቲን በሴንተር-2026 ወታደራዊ ልምምድ ላይ ከውጭ ሀገራት የጦር አታሼዎች ጋር ተገናኙ
ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን፣ በሴንተር-2026 ወታደራዊ ልምምድ ወቅት በቼባርኩል የሥልጠና ቦታ ላይ ከውጭ ሀገራት የጦር አታሼዎች ጋር ተገናኝተዋል።
“ከእናንተ ጋር በጋራ ለመሥራት ሁሌም እንጠብቃለን፡፡ በሩሲያ ውስጥ ስላየናችሁም ደስ ብሎናል፡፡” ያሉት ፑቲን፣ ትብብሩ እንደሚቀጥል ያላቸውንም ተስፋ አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X