https://amh.sputniknews.africa/20261002/5444677.html
"ብዙ ጉዳቶች ስለነበሩብኝ ወድቅኩኝ" - የፍላይ ዱባይ ፓይለት ስለ ጥቃቱ ምስክርነት ሰጠ
"ብዙ ጉዳቶች ስለነበሩብኝ ወድቅኩኝ" - የፍላይ ዱባይ ፓይለት ስለ ጥቃቱ ምስክርነት ሰጠ
Sputnik አፍሪካ
"ብዙ ጉዳቶች ስለነበሩብኝ ወድቅኩኝ" - የፍላይ ዱባይ ፓይለት ስለ ጥቃቱ ምስክርነት ሰጠ "ከሞት ጋር እታገል ነበር… ወለሉ ላይ ወድቄ በነበርኩበት ቅጽበት አውሮፕላኑ ለመከስከስ ቁልቁል እየተምዘገዘገ መሆኑን ተረዳሁ፤ የሕይወቴ መጨረሻ መሆኑንም... 02.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-02T19:58+0300
2026-10-02T19:58+0300
2026-10-02T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/02/5444524_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_114d19b7c80dd079fdcacd981e6288f9.jpg
"ብዙ ጉዳቶች ስለነበሩብኝ ወድቅኩኝ" - የፍላይ ዱባይ ፓይለት ስለ ጥቃቱ ምስክርነት ሰጠ "ከሞት ጋር እታገል ነበር… ወለሉ ላይ ወድቄ በነበርኩበት ቅጽበት አውሮፕላኑ ለመከስከስ ቁልቁል እየተምዘገዘገ መሆኑን ተረዳሁ፤ የሕይወቴ መጨረሻ መሆኑንም እርግጠኛ ነበርኩ" ሲል አሰቃቂውን ጥቃት አስተናግዶ አውሮፕላኑንና የበርካታ ሰዎችን ሕይወት ማዳን የቻለው የፍላይ ዱባይ አብራሪ፣ ክስተቱን ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ አስረድቷል።በከባድ ሁኔታ ቆስሎና ከአቅሙ በላይ ሆኖ ሳለ፣ የመጨረሻዋን የሰውነት ኃይሉን አስተባብሮ የኮክፒቱን በር በመክፈት ሌሎች የቡድን አባላት ገብተው መቆጣጠሪያውን እንዲረከቡ በማድረጉ ሙሉ አውሮፕላኑንና ተሳፋሪዎችን ከጥፋት መታደግ መቻሉን ተናግሯል። "እኔ ብቻዬን የሁሉንም ሰው ሕይወት ማዳን እንደማልችል አውቄ ነበር" ያለው አብራሪው፤ በሰዓቱ ተስፋ የመቁረጥ ስሜት አድሮበት እንደነበር አስታውሷል።አብራሪው ከአሰቃቂው ጥቃት በኋላ በአስቸኳይ ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ ሆስፒታል ተወስዶ አስፈላጊው ሕክምና እንደተደረገለት ተገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
"ብዙ ጉዳቶች ስለነበሩብኝ ወድቅኩኝ" - የፍላይ ዱባይ ፓይለት ስለ ጥቃቱ ምስክርነት ሰጠ
Sputnik አፍሪካ
"ብዙ ጉዳቶች ስለነበሩብኝ ወድቅኩኝ" - የፍላይ ዱባይ ፓይለት ስለ ጥቃቱ ምስክርነት ሰጠ
2026-10-02T19:58+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/02/5444524_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_eba6472cab1f2d559880eea56f3e31d4.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
"ብዙ ጉዳቶች ስለነበሩብኝ ወድቅኩኝ" - የፍላይ ዱባይ ፓይለት ስለ ጥቃቱ ምስክርነት ሰጠ
19:58 02.10.2026 (የተሻሻለ: 20:04 02.10.2026) "ብዙ ጉዳቶች ስለነበሩብኝ ወድቅኩኝ" - የፍላይ ዱባይ ፓይለት ስለ ጥቃቱ ምስክርነት ሰጠ
"ከሞት ጋር እታገል ነበር… ወለሉ ላይ ወድቄ በነበርኩበት ቅጽበት አውሮፕላኑ ለመከስከስ ቁልቁል እየተምዘገዘገ መሆኑን ተረዳሁ፤ የሕይወቴ መጨረሻ መሆኑንም እርግጠኛ ነበርኩ" ሲል አሰቃቂውን ጥቃት አስተናግዶ አውሮፕላኑንና የበርካታ ሰዎችን ሕይወት ማዳን የቻለው የፍላይ ዱባይ አብራሪ፣ ክስተቱን ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ አስረድቷል።
በከባድ ሁኔታ ቆስሎና ከአቅሙ በላይ ሆኖ ሳለ፣ የመጨረሻዋን የሰውነት ኃይሉን አስተባብሮ የኮክፒቱን በር በመክፈት ሌሎች የቡድን አባላት ገብተው መቆጣጠሪያውን እንዲረከቡ በማድረጉ ሙሉ አውሮፕላኑንና ተሳፋሪዎችን ከጥፋት መታደግ መቻሉን ተናግሯል።
"እኔ ብቻዬን የሁሉንም ሰው ሕይወት ማዳን እንደማልችል አውቄ ነበር" ያለው አብራሪው፤ በሰዓቱ ተስፋ የመቁረጥ ስሜት አድሮበት እንደነበር አስታውሷል።
አብራሪው ከአሰቃቂው ጥቃት በኋላ በአስቸኳይ ወደ ሳዑዲ ዓረቢያ ሆስፒታል ተወስዶ አስፈላጊው ሕክምና እንደተደረገለት ተገልጿል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X