አፈርን መንከባከብ፦ የኢትዮጵያ የቅባት እህሎች ምርታማነት አዲስ ተስፋ

ሰብስክራይብ

አፈርን መንከባከብ፦ የኢትዮጵያ የቅባት እህሎች ምርታማነት አዲስ ተስፋ

 

የቅባት እህሎች ምርትን ለማሳደግ መሠረታዊ ነገር ዩሪያ ማዳበሪያን መጠቀም ሳይሆን አፈርና ሰብልን መንከባከብ መሆኑን 19 ዓመታትን ወስዶ የተጠና እና በዓለም አቀፍ ጆርናል ላይ የታተመ ጥናት ይፋ አደረገ፡፡

የጥናቱን ዋና ዋና ግኝቶችን የያዘው የስፑትኒክ አፍሪካ ቪዲዮ ይመልከቱ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0