https://amh.sputniknews.africa/20261002/5439436.html
የስዋሂሊ ቋንቋ ዓለም አቀፋዊ እድገት ለትርጉም እና ለአስተርጓሚ ሥራዎች የበለጠ ትኩረት መስጠትን ይጠይቃል - ታንዛኒያዊው የቋንቋ ባለሙያ
የስዋሂሊ ቋንቋ ዓለም አቀፋዊ እድገት ለትርጉም እና ለአስተርጓሚ ሥራዎች የበለጠ ትኩረት መስጠትን ይጠይቃል - ታንዛኒያዊው የቋንቋ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የስዋሂሊ ቋንቋ ዓለም አቀፋዊ እድገት ለትርጉም እና ለአስተርጓሚ ሥራዎች የበለጠ ትኩረት መስጠትን ይጠይቃል - ታንዛኒያዊው የቋንቋ ባለሙያ የትርጉም ሥራ በህብረተሰቡ መካከል ሰዎችን እርስ በእርስ ሲያገናኙ የቆዩ ቢሆንም እንደ ሙያ ግን አሁንም... 02.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-02T09:25+0300
2026-10-02T09:25+0300
2026-10-02T09:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/02/5439283_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_e4a2d821fafb90c451f7fe12f8cd06bd.jpg
የስዋሂሊ ቋንቋ ዓለም አቀፋዊ እድገት ለትርጉም እና ለአስተርጓሚ ሥራዎች የበለጠ ትኩረት መስጠትን ይጠይቃል - ታንዛኒያዊው የቋንቋ ባለሙያ የትርጉም ሥራ በህብረተሰቡ መካከል ሰዎችን እርስ በእርስ ሲያገናኙ የቆዩ ቢሆንም እንደ ሙያ ግን አሁንም የሚገባቸውን ያህል ትኩረትና እውቅና አላገኙም ሲሉ በታንዛኒያ የብሔራዊ ኪስዋሂሊ ምክር ቤት የቋንቋ ባለሙያ የሆኑት ኩሳንጃ ኢማኑኤል ኩሳንጃ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።"በዚህ ሙያ ላይ የበለጠ ትኩረት መደረግ አለበት ብለን እናምናለን፤ ህጻናት ስለ ትርጉም እና አስተርጓሚነት ጠንካራ መሠረት እና ግንዛቤ እንዲኖራቸው ገና ከመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ጀምሮ መማር አለባቸው" ሲሉ ኩሳንጃ በየዓመቱ መስከረም 30 የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የትርጉም ቀን በማስመልከት ተናግረዋል።ባኪታ፦ እ.ኤ.አ. በ1967 በፓርላማ አዋጅ የተቋቋመ የመንግስት ተቋም ሲሆን ዓላማውም በታንዛኒያ የስዋሂሊ ቋንቋን ማስፋፋት፣ መቆጣጠር እና ደረጃውን የጠበቀ ማድረግ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የስዋሂሊ ቋንቋ ዓለም አቀፋዊ እድገት ለትርጉም እና ለአስተርጓሚ ሥራዎች የበለጠ ትኩረት መስጠትን ይጠይቃል - ታንዛኒያዊው የቋንቋ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የስዋሂሊ ቋንቋ ዓለም አቀፋዊ እድገት ለትርጉም እና ለአስተርጓሚ ሥራዎች የበለጠ ትኩረት መስጠትን ይጠይቃል - ታንዛኒያዊው የቋንቋ ባለሙያ
2026-10-02T09:25+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/02/5439283_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_4ebd93fe7f963df5c78587788cbf87f1.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የስዋሂሊ ቋንቋ ዓለም አቀፋዊ እድገት ለትርጉም እና ለአስተርጓሚ ሥራዎች የበለጠ ትኩረት መስጠትን ይጠይቃል - ታንዛኒያዊው የቋንቋ ባለሙያ
09:25 02.10.2026 (የተሻሻለ: 09:34 02.10.2026) የስዋሂሊ ቋንቋ ዓለም አቀፋዊ እድገት ለትርጉም እና ለአስተርጓሚ ሥራዎች የበለጠ ትኩረት መስጠትን ይጠይቃል - ታንዛኒያዊው የቋንቋ ባለሙያ
የትርጉም ሥራ በህብረተሰቡ መካከል ሰዎችን እርስ በእርስ ሲያገናኙ የቆዩ ቢሆንም እንደ ሙያ ግን አሁንም የሚገባቸውን ያህል ትኩረትና እውቅና አላገኙም ሲሉ በታንዛኒያ የብሔራዊ ኪስዋሂሊ ምክር ቤት የቋንቋ ባለሙያ የሆኑት ኩሳንጃ ኢማኑኤል ኩሳንጃ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
"በዚህ ሙያ ላይ የበለጠ ትኩረት መደረግ አለበት ብለን እናምናለን፤ ህጻናት ስለ ትርጉም እና አስተርጓሚነት ጠንካራ መሠረት እና ግንዛቤ እንዲኖራቸው ገና ከመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ጀምሮ መማር አለባቸው" ሲሉ ኩሳንጃ በየዓመቱ መስከረም 30 የሚከበረውን ዓለም አቀፍ የትርጉም ቀን በማስመልከት ተናግረዋል።
ባኪታ፦ እ.ኤ.አ. በ1967 በፓርላማ አዋጅ የተቋቋመ የመንግስት ተቋም ሲሆን ዓላማውም በታንዛኒያ የስዋሂሊ ቋንቋን ማስፋፋት፣ መቆጣጠር እና ደረጃውን የጠበቀ ማድረግ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X