አዲስ አበባ የቱሪዝም እና የዲፕሎማሲ ዕድሎቿን በተለያዩ መንገዶች እያስተዋወቀች ነው – የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን

ሰብስክራይብ

አዲስ አበባ የቱሪዝም እና የዲፕሎማሲ ዕድሎቿን በተለያዩ መንገዶች እያስተዋወቀች ነው – የአዲስ አበባ ቱሪዝም ኮሚሽን

 

ኮሚሽኑ በከተማዋ ያለውን የቱሪዝም እንቅስቃሴ በተለያዩ ዘመናዊ መንገዶች በተለይም ዲጂታል መድረኮችን በመጠቀምና የባህል ልውውጦችን በማስፋፋት፣ ለማስተዋወቅ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ መሆኑን የኮሚሽኑ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ልደት ሙለታ ገልጸዋል።

 

“ዋናው ግብ አዲስ አበባን ማስተዋወቅ ነው፡፡ ይህም የሆነው በተለይ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ውስጥ የተደረጉትን ለውጦች ተከትሎ ነው። ከተማዋ ለነዋሪዎች ሆነ ቱሪስቶች እጅግ ምቹ ናት። አዲስ አበባ ብዙ ነገሮችን ማቅረብ የምትችል ሲሆን ለሁሉም ሰው የሚስማማ ነገር አላት።”

 

የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተሯ ከተማዋ ለኮንፍረንስ ቱሪዝም ያላትን አቅም ለስፑትኒክ አፍሪካ ያብራሩበትን ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0