ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ ለኢትዮጵያ ሰላም ያቀረቡት ጥሪ

ሰብስክራይብ

ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ ለኢትዮጵያ ሰላም ያቀረቡት ጥሪ

ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ 14ኛ በቫቲካን በሰጡት ሃይማኖታዊ ትምህርት ወቅት፤ በትግራይ፣ በአፋር እና በአማራ አጎራባች አካባቢዎች እንደገና ያጋረሸውን ግጭት 'በከፍተኛ ስጋት' እየተከታተሉት መሆኑን ገልጸው፣ ሁሉም ወገኖች የሰላምና የውይይት መንገድ እንዲመርጡ ተማጽነዋል።

"የትጥቅ ግጭት ችግሮችን አይፈታም፤ ይልቁንም ጥፋትን፣ ሞትንና ጥላቻን ያበዛል" ብለዋል፡፡

የሊቀ ጳጳሳት ሊዮ ተጨማሪ መልዕክቶችን በስፑትኒክ አፍሪካ ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0