https://amh.sputniknews.africa/20261001/5430241.html
ኢትዮጵያ በአስመራ የሚገኘውን ኤምባሲዋን ለመዝጋትና 10 የኤርትራ ዲፕሎማቶችን ከአዲስ አበባ ለማባረር ወሰነች
ኢትዮጵያ በአስመራ የሚገኘውን ኤምባሲዋን ለመዝጋትና 10 የኤርትራ ዲፕሎማቶችን ከአዲስ አበባ ለማባረር ወሰነች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በአስመራ የሚገኘውን ኤምባሲዋን ለመዝጋትና 10 የኤርትራ ዲፕሎማቶችን ከአዲስ አበባ ለማባረር ወሰነችየኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኤርትራ በኢትዮጵያ ላይ ከምትፈጽመው ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆነ የትነኮሳና "የጠላትነት እንቅስቃሴ" ጋር... 01.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-01T18:05+0300
2026-10-01T18:05+0300
2026-10-01T22:32+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/01/5438144_0:34:623:384_1920x0_80_0_0_6ba86338e520200cffb4ada488d44454.jpg
ኢትዮጵያ በአስመራ የሚገኘውን ኤምባሲዋን ለመዝጋትና 10 የኤርትራ ዲፕሎማቶችን ከአዲስ አበባ ለማባረር ወሰነችየኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኤርትራ በኢትዮጵያ ላይ ከምትፈጽመው ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆነ የትነኮሳና "የጠላትነት እንቅስቃሴ" ጋር በተያያዘ በአስመራ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለመዝጋት መወሰኑን ይፋ አድርጓል።በተጨማሪም በዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የቬና ኮንቬንሽንን በመጣስ፣ በሕገ-ወጥ እና ለብሔራዊ ደኅንነት ሥጋት በሆኑ ተግባራት ተሳታፊ ሆነዋል ሲል የከሰሳቸውን 10 የኤርትራ ዲፕሎማቶች ተቀባይነት እንደሌላቸው በመግለጽ፣ በ48 ሠዓታት ውስጥ ኢትዮጵያን ለቀው እንዲወጡ ሚኒስቴሩ አዟል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/01/5438144_32:0:589:418_1920x0_80_0_0_a493be63884a5d7db25290b7fae75883.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ በአስመራ የሚገኘውን ኤምባሲዋን ለመዝጋትና 10 የኤርትራ ዲፕሎማቶችን ከአዲስ አበባ ለማባረር ወሰነች
18:05 01.10.2026 (የተሻሻለ: 22:32 01.10.2026) ኢትዮጵያ በአስመራ የሚገኘውን ኤምባሲዋን ለመዝጋትና 10 የኤርትራ ዲፕሎማቶችን ከአዲስ አበባ ለማባረር ወሰነችየኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኤርትራ በኢትዮጵያ ላይ ከምትፈጽመው ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆነ የትነኮሳና "የጠላትነት እንቅስቃሴ" ጋር በተያያዘ በአስመራ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ለመዝጋት መወሰኑን ይፋ አድርጓል።
በተጨማሪም በዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የቬና ኮንቬንሽንን በመጣስ፣ በሕገ-ወጥ እና ለብሔራዊ ደኅንነት ሥጋት በሆኑ ተግባራት ተሳታፊ ሆነዋል ሲል የከሰሳቸውን 10 የኤርትራ ዲፕሎማቶች ተቀባይነት እንደሌላቸው በመግለጽ፣ በ48 ሠዓታት ውስጥ ኢትዮጵያን ለቀው እንዲወጡ ሚኒስቴሩ አዟል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X