https://amh.sputniknews.africa/20260930/5408384.html
ኢራን የኔታንያሁ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ጉብኝትን ተከትሎ ቀጣናውን አስጠነቀቀች
ኢራን የኔታንያሁ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ጉብኝትን ተከትሎ ቀጣናውን አስጠነቀቀች
Sputnik አፍሪካ
ኢራን የኔታንያሁ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ጉብኝትን ተከትሎ ቀጣናውን አስጠነቀቀች የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉብኝቱን በማውገዝ፣ በኢራን ላይ ጥቃት እየተፈጸመ እንዲሁም በፍልስጤም እና በሊባኖስ የዘር ማጥፋት እየተካሄደ ባለበት በዚህ “ስሱ ወቅት”... 30.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-30T09:33+0300
2026-09-30T09:33+0300
2026-09-30T09:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1e/5408231_0:213:453:468_1920x0_80_0_0_31daa5f033091cbd5793982251622aee.jpg
ኢራን የኔታንያሁ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ጉብኝትን ተከትሎ ቀጣናውን አስጠነቀቀች የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉብኝቱን በማውገዝ፣ በኢራን ላይ ጥቃት እየተፈጸመ እንዲሁም በፍልስጤም እና በሊባኖስ የዘር ማጥፋት እየተካሄደ ባለበት በዚህ “ስሱ ወቅት” የተደረገው ጉብኝት “እጅግ አደገኛ መዘዞችን” እንደሚያስከትል አሳስቧል። እንደ ሚኒስቴሩ መግለጫ ከሆነ የቀጣናው ደህንነት “የጋራ እና የማይነጣጠል” በመሆኑ፣ ሀገራት ግዛታቸው በሌሎች ሀገራት ላይ ጥቃት ለመፈጽም እንዲያገለግል መፍቀድ የለባቸውም። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1e/5408231_0:170:453:510_1920x0_80_0_0_4059ff13c35f477fb9fab68cb636e9cd.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢራን የኔታንያሁ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ጉብኝትን ተከትሎ ቀጣናውን አስጠነቀቀች
09:33 30.09.2026 (የተሻሻለ: 09:34 30.09.2026) ኢራን የኔታንያሁ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ጉብኝትን ተከትሎ ቀጣናውን አስጠነቀቀች
የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉብኝቱን በማውገዝ፣ በኢራን ላይ ጥቃት እየተፈጸመ እንዲሁም በፍልስጤም እና በሊባኖስ የዘር ማጥፋት እየተካሄደ ባለበት በዚህ “ስሱ ወቅት” የተደረገው ጉብኝት “እጅግ አደገኛ መዘዞችን” እንደሚያስከትል አሳስቧል።
እንደ ሚኒስቴሩ መግለጫ ከሆነ የቀጣናው ደህንነት “የጋራ እና የማይነጣጠል” በመሆኑ፣ ሀገራት ግዛታቸው በሌሎች ሀገራት ላይ ጥቃት ለመፈጽም እንዲያገለግል መፍቀድ የለባቸውም።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X