የማሊ የኤአይ እና ሮቦቲክስ ማዕከል ከምዕራባውያን ቴክኖሎጂ ጥገኝነት ለመላቀቅ የሚያስችል መንገድ ነው - ባለሙያው

ሰብስክራይብ

የማሊ የኤአይ እና ሮቦቲክስ ማዕከል ከምዕራባውያን ቴክኖሎጂ ጥገኝነት ለመላቀቅ የሚያስችል መንገድ ነው - ባለሙያው

አዲሱ ተመርቆ ሥራ የጀመረው የሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤአይ) እና ሮቦቲክስ ማዕከል ለማሊ የቴክኖሎጂ ነፃነትን የሚያጎናጽፍ መንገድ የሚከፍትላት ሲሆን አህጉሪቱን ከአፍሪካውያን እሴቶች ጋር ከሚጋጩ የምዕራባውያን ፍላጎቶችና ጫናዎች ለማላቀቅ ይረዳል ሲሉ የማሊ የመገናኛ ብዙኃን፣ የብሎገሮች እና የሙያተኞች አክቲቪስቶች መረብ ፕሬዝዳንት አብዱላይ ዲያሎ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

የሩሲያ አጋርነት እና የክህሎት ሽግግር፦

ማሊ በሰው ሰራሽ አስተውሎት እና በሮቦቲክስ ዘርፍ ከፍተኛ ቦታ ካላቸው እንደ ሩሲያ ካሉ የበለፀጉ ሀገራት ጋር ያላትን ትብብር ማጠናከር አለባት ሲሉ አብራርተዋል።

እንደ ባለሙያው ገለጻ፤ ሩሲያ ለማሊ ሳይንቲስቶች እና ተመራማሪዎች እጅግ አስፈላጊ የሆኑ ክህሎቶችን ማስታጠቅ ትችላለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0