https://amh.sputniknews.africa/20260929/5393437.html
🪖 ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ የተዘረጋው ሥርዓት ዓለም አቀፍ ችግሮችን መፍታት ባለመቻሉ "በጣም ደክሟል"፤ "ተሰናክሏል" - ምሁር
🪖 ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ የተዘረጋው ሥርዓት ዓለም አቀፍ ችግሮችን መፍታት ባለመቻሉ "በጣም ደክሟል"፤ "ተሰናክሏል" - ምሁር
Sputnik አፍሪካ
🪖 ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ የተዘረጋው ሥርዓት ዓለም አቀፍ ችግሮችን መፍታት ባለመቻሉ "በጣም ደክሟል"፤ "ተሰናክሏል" - ምሁርእ.ኤ.አ በ1945 የተመሠረተው የ80 ዓመታት የዓለም አቀፍ ሥርዓት ዑደት "አልከሰመም"፤ ነገር ግን በአሜሪካ... 29.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-29T08:32+0300
2026-09-29T08:32+0300
2026-09-29T08:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1d/5393284_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_8ee83f70fd4c4c3e7404a15239021b1e.jpg
🪖 ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ የተዘረጋው ሥርዓት ዓለም አቀፍ ችግሮችን መፍታት ባለመቻሉ "በጣም ደክሟል"፤ "ተሰናክሏል" - ምሁርእ.ኤ.አ በ1945 የተመሠረተው የ80 ዓመታት የዓለም አቀፍ ሥርዓት ዑደት "አልከሰመም"፤ ነገር ግን በአሜሪካ የሚመሩት የምዕራብ ሀገራት እርስ በእርሳቸው በሚያደርጉት ግንኙነት "ለውጥ" እየታየ ይገኛል ሲሉ የኬንት ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ፕሮፌሰር ሪቻርድ ሳክዋ ከቫልዳይ ውይይት ክለብ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ ገልጸዋል።"ዛሬ አሜሪካ ምናልባት አውሮፓን እየተወች ሳይሆን ከአውሮፓ ኃያላን ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት እያስተካከለች ትገኛለች። አንዳንዶች ይህ የምዕራባውያን ውድቀት ነው ቢሉም፤ እውነቱ ግን ለውጥ ላይ መሆኑ ነው" ሲሉ ሳክዋ አብራርተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
🪖 ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ የተዘረጋው ሥርዓት ዓለም አቀፍ ችግሮችን መፍታት ባለመቻሉ "በጣም ደክሟል"፤ "ተሰናክሏል" - ምሁር
Sputnik አፍሪካ
🪖 ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ የተዘረጋው ሥርዓት ዓለም አቀፍ ችግሮችን መፍታት ባለመቻሉ "በጣም ደክሟል"፤ "ተሰናክሏል" - ምሁር
2026-09-29T08:32+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1d/5393284_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_e0f8d1598133800ede651d31f04d87ed.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
🪖 ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ የተዘረጋው ሥርዓት ዓለም አቀፍ ችግሮችን መፍታት ባለመቻሉ "በጣም ደክሟል"፤ "ተሰናክሏል" - ምሁር
08:32 29.09.2026 (የተሻሻለ: 08:34 29.09.2026) 🪖 ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ የተዘረጋው ሥርዓት ዓለም አቀፍ ችግሮችን መፍታት ባለመቻሉ "በጣም ደክሟል"፤ "ተሰናክሏል" - ምሁር
እ.ኤ.አ በ1945 የተመሠረተው የ80 ዓመታት የዓለም አቀፍ ሥርዓት ዑደት "አልከሰመም"፤ ነገር ግን በአሜሪካ የሚመሩት የምዕራብ ሀገራት እርስ በእርሳቸው በሚያደርጉት ግንኙነት "ለውጥ" እየታየ ይገኛል ሲሉ የኬንት ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ ፕሮፌሰር ሪቻርድ ሳክዋ ከቫልዳይ ውይይት ክለብ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ ገልጸዋል።
"ዛሬ አሜሪካ ምናልባት አውሮፓን እየተወች ሳይሆን ከአውሮፓ ኃያላን ሀገራት ጋር ያላትን ግንኙነት እያስተካከለች ትገኛለች። አንዳንዶች ይህ የምዕራባውያን ውድቀት ነው ቢሉም፤ እውነቱ ግን ለውጥ ላይ መሆኑ ነው" ሲሉ ሳክዋ አብራርተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X