https://amh.sputniknews.africa/20260928/5390848.html
ኮንጎ የታዳጊ ሀገራት ዕዳ እንዲሠረዝ ጥሪ ታቀርባለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ
ኮንጎ የታዳጊ ሀገራት ዕዳ እንዲሠረዝ ጥሪ ታቀርባለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ
Sputnik አፍሪካ
ኮንጎ የታዳጊ ሀገራት ዕዳ እንዲሠረዝ ጥሪ ታቀርባለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የኮንጎ የልማት ራዕዮች ልክ እንደ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ሁሉ በዕዳ ጫና፣ በዓለም አቀፉ የፋይናንስ ሥርዓት ኢ-ፍትሐዊ አሠራር እና በበካይ የአየር ንብረት ለውጥ ውጤቶች... 28.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-28T20:05+0300
2026-09-28T20:05+0300
2026-09-28T20:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1c/5390695_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_203967408a1b3de8af015b18ffbefbbd.jpg
ኮንጎ የታዳጊ ሀገራት ዕዳ እንዲሠረዝ ጥሪ ታቀርባለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የኮንጎ የልማት ራዕዮች ልክ እንደ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ሁሉ በዕዳ ጫና፣ በዓለም አቀፉ የፋይናንስ ሥርዓት ኢ-ፍትሐዊ አሠራር እና በበካይ የአየር ንብረት ለውጥ ውጤቶች ምክንያት መገደባቸውን የኮንጎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በ81ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ገልጸዋል። "ስለሆነም የኮንጎ ሪፐብሊክ በታዳጊ ሀገራት የዕዳ ጉዳይ፤ ለዘላቂ ልማት ግቦች ኢንቨስትመንት ሀብቶችን ነፃ ለማድረግ፣ የዕዳ እፎይታ እና እንደ አስፈላጊነቱ የዕዳ ስረዛ እርምጃዎችን ጨምሮ ለታላቅ ዓለም አቀፋዊ እንቅስቃሴ ጥሪ ታቀርባለች።"በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኮንጎ የታዳጊ ሀገራት ዕዳ እንዲሠረዝ ጥሪ ታቀርባለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ
Sputnik አፍሪካ
ኮንጎ የታዳጊ ሀገራት ዕዳ እንዲሠረዝ ጥሪ ታቀርባለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ
2026-09-28T20:05+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1c/5390695_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_969962583b4e8b1f6ece00570729d52c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኮንጎ የታዳጊ ሀገራት ዕዳ እንዲሠረዝ ጥሪ ታቀርባለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ
20:05 28.09.2026 (የተሻሻለ: 20:14 28.09.2026) ኮንጎ የታዳጊ ሀገራት ዕዳ እንዲሠረዝ ጥሪ ታቀርባለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ
የኮንጎ የልማት ራዕዮች ልክ እንደ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ሁሉ በዕዳ ጫና፣ በዓለም አቀፉ የፋይናንስ ሥርዓት ኢ-ፍትሐዊ አሠራር እና በበካይ የአየር ንብረት ለውጥ ውጤቶች ምክንያት መገደባቸውን የኮንጎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በ81ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ገልጸዋል።
"ስለሆነም የኮንጎ ሪፐብሊክ በታዳጊ ሀገራት የዕዳ ጉዳይ፤ ለዘላቂ ልማት ግቦች ኢንቨስትመንት ሀብቶችን ነፃ ለማድረግ፣ የዕዳ እፎይታ እና እንደ አስፈላጊነቱ የዕዳ ስረዛ እርምጃዎችን ጨምሮ ለታላቅ ዓለም አቀፋዊ እንቅስቃሴ ጥሪ ታቀርባለች።"
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X