ማላዊ ለባለብዙ ወገን ግንኙነት መጠናከር እና ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ማሻሻያ ጥሪ አቀረበች

ሰብስክራይብ

ማላዊ ለባለብዙ ወገን ግንኙነት መጠናከር እና ለተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ማሻሻያ ጥሪ አቀረበች

የዓለማችን ወቅታዊ ተፈታታኝ ሁኔታዎች አንድ መሠረታዊ እውነትን ያሳያሉ። የባለብዙ ወገን ማዕቀፍ የፈረሰው የተመሠረተበት መዋቅር ዘመኑ ስላለፈበት ነው ሲሉ የማላዊ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ተናግረዋል።

እ.ኤ.አ በ1945 የተዋቀሩ ተቋማት ከ2026ቱ የጂኦፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ነባራዊ ሁኔታዎች ጋር አይሄዱም ያሉት ጆርጅ ታፓቱላ ቻፖንዳ፤ በአፍሪካ ላይ የደረሰውን ታሪካዊ በደል ለማስተካከል በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት "ሁሉን አቀፍ" እና "አስቸኳይ" ማሻሻያ እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0