የሩሲያ ፌዴሬሽን ለደጃዝማች ባልቻ ሆስፒታል ልማት አስተዋጽኦ ያደርጋል ብለን እንጠብቃለን - የደጃዝማች ባልቻ የሩሲያ ቀይ መስቀል ሆስፒታል ዳይሬክተር

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ፌዴሬሽን ለደጃዝማች ባልቻ ሆስፒታል ልማት አስተዋጽኦ ያደርጋል ብለን እንጠብቃለን - የደጃዝማች ባልቻ የሩሲያ ቀይ መስቀል ሆስፒታል ዳይሬክተር

አሌክሲ አቡኮቭ ይህን ያሉት የሩሲያ ስፓሶ ፕሪዮፕራዥስኪ ሶሎቬትስኪ ገዳም የወንድማማችነት የዝማሬ ቡድን በደጃዝማች ባልቻ የሩሲያ ቀይ መስቀል ሆስፒታል መንፈሳዊ መዝሙሮችን ካቀረበ በኋላ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት ነው።

“በጤና አጠባበቅ ልማት ድጋፍ ለማድረግ እንዲሁም ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ሕክምና ለመስጠት ጥረት እናደርጋለን” ሲሉም አክለዋል፡፡

የመዘምራን ቡዱኑ ዳይሬክተር አባ አንድሮኒክ በበኩላቸው፤ በሩሲያ የቀይ መስቀል ሆስፒታል መዘመራችን መንፈሳዊ ህይወታችችን እንድናጋራ ዕድል ፈጥሮልናል ብለዋል።

መዘምራኑ በደመራ በዓል በጣም ደስ የሚል ዝማሬ አቅርበዋል ያለችው ደግሞ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ዘማሪት ፋሲካ መኮንን ናት፡፡

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0