ደቡብ አፍሪካ በዓለም አቀፉ የክህሎት ውድድር በአውሮፕላን ጥገና የብር ሜዳሊያ በማሸነፍ ታሪክ ሠራች

ሰብስክራይብ

ደቡብ አፍሪካ በዓለም አቀፉ የክህሎት ውድድር በአውሮፕላን ጥገና የብር ሜዳሊያ በማሸነፍ ታሪክ ሠራች

ቡድኑ

በከፍተኛ ትምህርትና ሥልጠና ምክትል ሚኒስትር ዶክተር ኖሙሳ ዱቤ-ንኩቤ በተመሩ 29 ወጣት ደቡብ አፍሪካውያን ተወክሏል።

በ "ሜካትሮኒክስ"፣ በቧንቧ ሥራና ማሞቂያ፣ በማቀዝቀዣ ቴክኖሎጂ፣ ግንባታ እና የውኃ ቴክኖሎጂን ጨምሮ በ27 የሙያ ዘርፎች ተወዳድሯል።

ከ68 ሀገራትና ክልሎች የመጡ 1 ሺህ 385 ተወዳዳሪዎች ጋር ተፎካክሯል።

ℹ ስለ ውድድሩ

የ2026ቱ ዓለም አቀፍ የክህሎት ውድድር በቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ዘርፍ የላቀ ብቃትን ለማስፋፋት ያለመ ሲሆን ከመስከረም 12 እስከ 17 በሻንጋይ ተካሂዷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
ደቡብ አፍሪካ በዓለም አቀፉ የክህሎት ውድድር በአውሮፕላን ጥገና የብር ሜዳሊያ በማሸነፍ ታሪክ ሠራች - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia
ደቡብ አፍሪካ በዓለም አቀፉ የክህሎት ውድድር በአውሮፕላን ጥገና የብር ሜዳሊያ በማሸነፍ ታሪክ ሠራች - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0