https://amh.sputniknews.africa/20260928/5387309.html
አልጄሪያ እስራኤል በፍልስጤም የምትፈጸመውን ጥቃት እና ሶማሊያን ለመከፋፈል የምታደርገውን ሙከራ ትኮንናለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ
አልጄሪያ እስራኤል በፍልስጤም የምትፈጸመውን ጥቃት እና ሶማሊያን ለመከፋፈል የምታደርገውን ሙከራ ትኮንናለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ
Sputnik አፍሪካ
አልጄሪያ እስራኤል በፍልስጤም የምትፈጸመውን ጥቃት እና ሶማሊያን ለመከፋፈል የምታደርገውን ሙከራ ትኮንናለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አህመድ አታፍ እስራኤል በቀጣናው የምታካሂደውን ተከታታይ ጥቃት እና "እህት ሀገር ሶማሊያን" ለመከፋፈል... 28.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-28T18:23+0300
2026-09-28T18:23+0300
2026-09-28T18:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1c/5387156_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_2e331a71bd74641768dcfbf28342fb76.jpg
አልጄሪያ እስራኤል በፍልስጤም የምትፈጸመውን ጥቃት እና ሶማሊያን ለመከፋፈል የምታደርገውን ሙከራ ትኮንናለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አህመድ አታፍ እስራኤል በቀጣናው የምታካሂደውን ተከታታይ ጥቃት እና "እህት ሀገር ሶማሊያን" ለመከፋፈል የምታደርገውን ሙከራ የኮነኑ ሲሆን በባሕረ ሰላጤው ቀጣና ደህንነትን እያወከ ያለው እየተባባሰ የመጣ ውጥረት እንዳሳሰባቸው ገልጸዋል።በቀጠለው የሰፈራ ፖሊሲ እና ለስምምነቶች ባለመገዛት የጋዛ የተኩስ አቁም የሲቪሎችን መከራ ማስቀረት አለመቻሉንም ተችተዋል።ፍልስጤማውያን አል-ቁድስን ዋና ከተማዋ ያደረገ ሙሉ ለሙሉ ሉዓላዊት እና ነፃ ሀገር የመመስረት የማይገሰስ መብት እንዳላቸው አጽንኦት ሰጥተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አልጄሪያ እስራኤል በፍልስጤም የምትፈጸመውን ጥቃት እና ሶማሊያን ለመከፋፈል የምታደርገውን ሙከራ ትኮንናለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ
Sputnik አፍሪካ
አልጄሪያ እስራኤል በፍልስጤም የምትፈጸመውን ጥቃት እና ሶማሊያን ለመከፋፈል የምታደርገውን ሙከራ ትኮንናለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ
2026-09-28T18:23+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1c/5387156_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_a219a41b812ca82ffdbdb8bc38ec6ec2.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አልጄሪያ እስራኤል በፍልስጤም የምትፈጸመውን ጥቃት እና ሶማሊያን ለመከፋፈል የምታደርገውን ሙከራ ትኮንናለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ
18:23 28.09.2026 (የተሻሻለ: 18:24 28.09.2026) አልጄሪያ እስራኤል በፍልስጤም የምትፈጸመውን ጥቃት እና ሶማሊያን ለመከፋፈል የምታደርገውን ሙከራ ትኮንናለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ
አህመድ አታፍ እስራኤል በቀጣናው የምታካሂደውን ተከታታይ ጥቃት እና "እህት ሀገር ሶማሊያን" ለመከፋፈል የምታደርገውን ሙከራ የኮነኑ ሲሆን በባሕረ ሰላጤው ቀጣና ደህንነትን እያወከ ያለው እየተባባሰ የመጣ ውጥረት እንዳሳሰባቸው ገልጸዋል።
በቀጠለው የሰፈራ ፖሊሲ እና ለስምምነቶች ባለመገዛት የጋዛ የተኩስ አቁም የሲቪሎችን መከራ ማስቀረት አለመቻሉንም ተችተዋል።
ፍልስጤማውያን አል-ቁድስን ዋና ከተማዋ ያደረገ ሙሉ ለሙሉ ሉዓላዊት እና ነፃ ሀገር የመመስረት የማይገሰስ መብት እንዳላቸው አጽንኦት ሰጥተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X