ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሚ ተመረጡ

© telegram sputnik_ethiopiaሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሚ ተመረጡ
ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሚ ተመረጡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.09.2026
ሰብስክራይብ

ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው በድጋሚ ተመረጡ

ምርጫው ይፋ የሆነው በጨፌ ኦሮሚያ 1ኛ ዓመት የ7ኛ የሥራ ዘመን የመጀመሪያ ጉባኤ ላይ ነው።

አቶ ሽመልስ አብዲሳ ክልሉን ለሰባት ዓመታት መርተዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0