ሞዛምቢክ እና ብራዚል በሃይድሮካርቦን ኢንዱስትሪ አጋርነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

ሰብስክራይብ

ሞዛምቢክ እና ብራዚል በሃይድሮካርቦን ኢንዱስትሪ አጋርነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

የሞዛምቢክ ብሔራዊ የሃይድሮካርቦን ኩባንያ (ኢኤንኤች) እና የብራዚሉ የነዳጅ ኩባንያ ፔትሮብራስ በነዳጅ እና ተፈጥሮዓዊ ጋዝ ልማት አብረው ለመሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት መፈራረማቸውን ኢኤንኤች አስታውቋል።

ስምምነቱ ትኩረት የሚያደርግባቸው መስኮች፦

▪ የጋራ ምርምር፣

▪ ምርት፣

▪ ንግድ፣

▪ በሁለቱ ሀገራት መካከል የቴክኒክ ልምድና እውቀት መለዋወጥ።

ይህ አጋርነት ኢኤንኤች የሞዛምቢክን የኃይል ሀብት በማልማት ረገድ ያለውን ቁልፍ ሚና የሚያጠናክር ከመሆኑም በላይ ሀገሪቱን ከመሪ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች ጋር ያላትን ግንኙነት እንደሚያጎለብት መግለጫው ጠቁሟል።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ቪዲዮ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0