https://amh.sputniknews.africa/20260928/5374352.html
የኒጀር ዩራኒየም 'አውሮፓን እንጂ አፍሪካን አላበራም'፤ ታሪካዊው በደል አብቅቷል - ጠቅላይ ሚኒስትር አሊ ማሃማን ላሚን ዜይን
የኒጀር ዩራኒየም 'አውሮፓን እንጂ አፍሪካን አላበራም'፤ ታሪካዊው በደል አብቅቷል - ጠቅላይ ሚኒስትር አሊ ማሃማን ላሚን ዜይን
Sputnik አፍሪካ
የኒጀር ዩራኒየም 'አውሮፓን እንጂ አፍሪካን አላበራም'፤ ታሪካዊው በደል አብቅቷል - ጠቅላይ ሚኒስትር አሊ ማሃማን ላሚን ዜይን ኒጀር በተሟላ ግልጽነት እና ለኒውክሌር መሣሪያ ቁጥጥር ግዴታዎቿ በጥብቅ በመገዛት ዩራኒየሟን ለዓለም አቀፍ ገበያ ለማቅረብ... 28.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-28T08:45+0300
2026-09-28T08:45+0300
2026-09-28T08:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1c/5374199_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_32150a10d5cc3ed9dfa70630c6edc045.jpg
የኒጀር ዩራኒየም 'አውሮፓን እንጂ አፍሪካን አላበራም'፤ ታሪካዊው በደል አብቅቷል - ጠቅላይ ሚኒስትር አሊ ማሃማን ላሚን ዜይን ኒጀር በተሟላ ግልጽነት እና ለኒውክሌር መሣሪያ ቁጥጥር ግዴታዎቿ በጥብቅ በመገዛት ዩራኒየሟን ለዓለም አቀፍ ገበያ ለማቅረብ ማቀዷን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ተናግረዋል። "የኒጀር ዩራኒየም ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ የአውሮፓን ከተሞች ሲያበራ፤ የእኛ ግን በጨለማ ውስጥ ቆይተዋል። ይህ በደል አሁን አብቅቷል። በሰኔ 2025 የኒጀር መንግሥት የሶሜር ኒውክሌር ማበልጸጊያን ቁጥጥር መልሶ ተረክቧል። ሀብታችን አሁን የሚተዳደረው በእኛ እና ለእኛ ነው" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኒጀር ዩራኒየም 'አውሮፓን እንጂ አፍሪካን አላበራም'፤ ታሪካዊው በደል አብቅቷል - ጠቅላይ ሚኒስትር አሊ ማሃማን ላሚን ዜይን
Sputnik አፍሪካ
የኒጀር ዩራኒየም 'አውሮፓን እንጂ አፍሪካን አላበራም'፤ ታሪካዊው በደል አብቅቷል - ጠቅላይ ሚኒስትር አሊ ማሃማን ላሚን ዜይን
2026-09-28T08:45+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1c/5374199_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_a4a2834a45bed9b88e72e8b95d79d86a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የኒጀር ዩራኒየም 'አውሮፓን እንጂ አፍሪካን አላበራም'፤ ታሪካዊው በደል አብቅቷል - ጠቅላይ ሚኒስትር አሊ ማሃማን ላሚን ዜይን
08:45 28.09.2026 (የተሻሻለ: 08:54 28.09.2026) የኒጀር ዩራኒየም 'አውሮፓን እንጂ አፍሪካን አላበራም'፤ ታሪካዊው በደል አብቅቷል - ጠቅላይ ሚኒስትር አሊ ማሃማን ላሚን ዜይን
ኒጀር በተሟላ ግልጽነት እና ለኒውክሌር መሣሪያ ቁጥጥር ግዴታዎቿ በጥብቅ በመገዛት ዩራኒየሟን ለዓለም አቀፍ ገበያ ለማቅረብ ማቀዷን ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ተናግረዋል።
"የኒጀር ዩራኒየም ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ የአውሮፓን ከተሞች ሲያበራ፤ የእኛ ግን በጨለማ ውስጥ ቆይተዋል። ይህ በደል አሁን አብቅቷል። በሰኔ 2025 የኒጀር መንግሥት የሶሜር ኒውክሌር ማበልጸጊያን ቁጥጥር መልሶ ተረክቧል። ሀብታችን አሁን የሚተዳደረው በእኛ እና ለእኛ ነው" ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X