https://amh.sputniknews.africa/20260927/5384660.html
ሁለተኛው “የዓለም" ጦርነትና የተረሱት የአፍሪካ ተዋጊዎች
ሁለተኛው “የዓለም" ጦርነትና የተረሱት የአፍሪካ ተዋጊዎች
Sputnik አፍሪካ
ከአንድ ሚሊዮን በላይ አፍሪካውያን ወታደሮች በቅኝ ግዛት ሰንደቅ ዓላማ ሥር በሁለተኛው ዓለም ጦርነት ተዋግተዋል፤ ሆኖም ሲመለሱ አድሎአዊ አሰራር፣ የተረሱ ስሞች እና የቀጠለ የቅኝ ግዛት አገዛዝ አጋጥሟቸዋል። 27.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-27T17:52+0300
2026-09-27T17:52+0300
2026-09-28T17:52+0300
drum of changes
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1c/5384502_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_2f240f7ab3a558617bb2d259bb7d2db0.png
ሁለተኛው “የዓለም" ጦርነትና የተረሱት የአፍሪካ ተዋጊዎች
Sputnik አፍሪካ
ሁለተኛው “የዓለም" ጦርነትና የተረሱት የአፍሪካ ተዋጊዎች
ከአንድ ሚሊዮን በላይ አፍሪካውያን ወታደሮች በቅኝ ግዛት ሰንደቅ ዓላማ ሥር በሁለተኛው ዓለም ጦርነት ተዋግተዋል፤ ሆኖም ሲመለሱ አድሎአዊ አሰራር፣ የተረሱ ስሞች እና የቀጠለ የቅኝ ግዛት አገዛዝ አጋጥሟቸዋል።በዛሬው የ ድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅት፤ መቶ ሺዎች የሚቆጠሩ አፍሪካውያን በቅኝ ግዛት ሠራዊት ተመልምለው የጦርነቱን ውጤት መቀየራቸውን እና ጦርነቱ ሲያበቃ ወደ አድሎአዊ ጡረታና ቀጣይ የቅኝ አገዛዝ መመለሳቸውን እንቃኛለን። እንግዳችንም በአሜሪካ ኮርኔልና በመቐለ ዩኒቨርሲቲዎች ታሪክ ያስተማሩትና አሁን በኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ኮሌጅ መምህር የሆኑት አየለ በከሪ (ዶ/ር) ናቸው።ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1c/5384502_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_ff97445758d8023e624630fcea87e27b.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
аудио
ሁለተኛው “የዓለም" ጦርነትና የተረሱት የአፍሪካ ተዋጊዎች
17:52 27.09.2026 (የተሻሻለ: 17:52 28.09.2026) ዘላለም ደመሴ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
ከአንድ ሚሊዮን በላይ አፍሪካውያን ወታደሮች በቅኝ ግዛት ሰንደቅ ዓላማ ሥር በሁለተኛው ዓለም ጦርነት ተዋግተዋል፤ ሆኖም ሲመለሱ አድሎአዊ አሰራር፣ የተረሱ ስሞች እና የቀጠለ የቅኝ ግዛት አገዛዝ አጋጥሟቸዋል።
“ቅኝ ገዥዎች የፖለቲካ ነፃነት ሰጥተው ሊሆን ይችላል፤ ነገር ግን በኢኮኖሚና በፋይናንስ አሁንም ቁጥጥራቸዉን አላነሱም [...] አብዛኛው ሀብታችንም [የአፍሪካ] እንደ ጥሬ ዕቃ ወደ አውሮፓ ይላካል። ከዚህም ባሻገር የተቋማዊ ዘረኝነት ችግር አሁንም ቀጥሏል” ሲሉ አየለ በከሪ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የ
ድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅት፤ መቶ ሺዎች የሚቆጠሩ አፍሪካውያን በቅኝ ግዛት ሠራዊት ተመልምለው የጦርነቱን ውጤት መቀየራቸውን እና ጦርነቱ ሲያበቃ ወደ አድሎአዊ ጡረታና ቀጣይ የቅኝ አገዛዝ መመለሳቸውን እንቃኛለን። እንግዳችንም
በአሜሪካ ኮርኔልና በመቐለ ዩኒቨርሲቲዎች ታሪክ ያስተማሩትና አሁን በኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ኮሌጅ መምህር የሆኑት አየለ በከሪ (ዶ/ር) ናቸው።
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox