ዝሆኖች ከፍተኛ የራስ ግንዛቤ እና ጥልቅ ርህራሄ ያሳያሉ - ባለሙያ

ሰብስክራይብ

ዝሆኖች ከፍተኛ የራስ ግንዛቤ እና ጥልቅ ርህራሄ ያሳያሉ - ባለሙያ

​ ዝሆኖች በመስታወት ራሳቸውን መለየት መቻላቸው፤ ራሳቸውን መገንዘብ እንደሚችሉ ዋነኛ ማሳያ እንደሆነ ሩሲያዊው ባዮሎጂስት ድሚትሪ ሳፎኖቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

​በተጨማሪም እነዚህ ከፍተኛ ርህራሄ ያላቸው ፍጥረታት ለብጤያቸው እንክብካቤ እንደሚያደርጉ፣ የሞቱ አጋሮቻቸውን እንደሚያስታውሱ እና በሕይወት ያሉትን ደግሞ እንደሚያጽናኑ አብራርተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0