የዓለም ቱሪዝም ቀንን አስመልክቶ “ህይወት በአብያተ መንግስታት” መርኃ-ግብር በጎንደር ፋሲል ጊቢ ተካሄደ

ሰብስክራይብ

የዓለም ቱሪዝም ቀንን አስመልክቶ “ህይወት በአብያተ መንግስታት” መርኃ-ግብር በጎንደር ፋሲል ጊቢ ተካሄደ

መርኃ-ግብሩ የንጉሣውያንን የቀድሞ የአኗኗር ዘይቤ፣ ባሕላዊ አለባበስ እና ታሪካዊ ክንውኖች ቁልጭ አድርጎ በማሳየት የሀገሪቱን የቱሪዝም እምቅ ሀብት ማስተዋወቅ ዓለማው ያደረገ ነው።

የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ፤ "የበዓላት እሴት፣ የታሪካዊና የባህላዊ ቅርሶች ትርጉም ተጠብቆ ለቀጣይ ትውልድ እንዲተላለፍ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው" ሲሉ ተናግረዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0