https://amh.sputniknews.africa/20260927/5372120.html
የኢትዮጵያ እና የኬንያ አትሌቶች የ2026ቱን የሞስኮ ማራቶን በበላይነት አጠናቀቁ
የኢትዮጵያ እና የኬንያ አትሌቶች የ2026ቱን የሞስኮ ማራቶን በበላይነት አጠናቀቁ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ እና የኬንያ አትሌቶች የ2026ቱን የሞስኮ ማራቶን በበላይነት አጠናቀቁ በ13ኛው የሞስኮ ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ ኑሪት ሽመልስ እና ኬኒያዊዉ ሚካህ ኪፕኮስጌይ ቼምዌኖ ድል ቀንቷቸዋል። የሴቶች ማራቶን ውጤት፦ ኑሪት ሽመልስ – 2:26:32 ሉኢዛ... 27.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-27T19:19+0300
2026-09-27T19:19+0300
2026-09-27T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/1b/5372197_0:438:720:843_1920x0_80_0_0_a085d4fad866d6d6d689bbfc50da6310.jpg
የኢትዮጵያ እና የኬንያ አትሌቶች የ2026ቱን የሞስኮ ማራቶን በበላይነት አጠናቀቁ በ13ኛው የሞስኮ ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ ኑሪት ሽመልስ እና ኬኒያዊዉ ሚካህ ኪፕኮስጌይ ቼምዌኖ ድል ቀንቷቸዋል። የሴቶች ማራቶን ውጤት፦ ኑሪት ሽመልስ – 2:26:32 ሉኢዛ ሌጋ – 2:28:50 ሎይስ ጆይ ኬሙማ – 2:29:06 የወንዶች ማራቶን ውጤት ፦ ሚካህ ኪፕኮስጊ ቼምዌኖ – 2:10:36 ድሚትሪ ኔዴሊን – 2:11:01 ማይክል ኪሩይ – 2:11:11 ይህ ድል ኬንያ በሞስኮ ማራቶን ያላትን የበላይነት ያስቀጠለ ሲሆን ባለፈው ዓመት አልፎንስ ኪቢዎት ኪገን በ2:09:31 የቦታውን አዲስ የውድድር ክብረወሰን በማስመዝገብ ማሸነፉ ይታወሳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የኢትዮጵያ እና የኬንያ አትሌቶች የ2026ቱን የሞስኮ ማራቶን በበላይነት አጠናቀቁ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ እና የኬንያ አትሌቶች የ2026ቱን የሞስኮ ማራቶን በበላይነት አጠናቀቁ
2026-09-27T19:19+0300
true
PT1S
የኢትዮጵያ እና የኬንያ አትሌቶች የ2026ቱን የሞስኮ ማራቶን በበላይነት አጠናቀቁ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ እና የኬንያ አትሌቶች የ2026ቱን የሞስኮ ማራቶን በበላይነት አጠናቀቁ
2026-09-27T19:19+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/1b/5372197_0:370:720:910_1920x0_80_0_0_a155e2a4f2588599f9a209b49fbf820d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia