የሩሲያ ስፓሶ ፕሪዮፕራዥስኪ ሶሎቬትስኪ ገዳም የወንድማማችነት የዝማሬ ቡድን በደጃዝማች ባልቻ የሩሲያ ቀይ መስቀል ሆስፒታል መንፈሳዊ መዝሙሮችን አቀረበ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ስፓሶ ፕሪዮፕራዥስኪ ሶሎቬትስኪ ገዳም የወንድማማችነት የዝማሬ ቡድን በደጃዝማች ባልቻ የሩሲያ ቀይ መስቀል ሆስፒታል መንፈሳዊ መዝሙሮችን አቀረበ

ቡድኑ የሩሲያን የመንፈሳዊ ባሕል ሳምንት አስመልክቶ ያቀረበው መዝሙራት በአምለኮተ እግዚአብሔር፣ በምሥጋና እና በፍቅር መንፈሳዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ እንደነበር የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጠኛ ዘግቧል።

ዝግጅቱ በሩሲያ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን የቆየ ታሪካዊ እና ባሕላዊ ትስስር በማጎልበት ረገድ የጎላ ድርሻ እንዳለው ተመላክቷል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0