ቡርኪና ፋሶ ከሩሲያ ጋር የግብርና አጋርነት በመፍጠር የምርት መጠን ማሳደግ ትችላለች - ባለሙያ

© telegram sputnik_ethiopiaቡርኪና ፋሶ ከሩሲያ ጋር የግብርና አጋርነት በመፍጠር የምርት መጠን ማሳደግ ትችላለች - ባለሙያ
ቡርኪና ፋሶ ከሩሲያ ጋር የግብርና አጋርነት በመፍጠር የምርት መጠን ማሳደግ ትችላለች - ባለሙያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.09.2026
ሰብስክራይብ

ቡርኪና ፋሶ ከሩሲያ ጋር የግብርና አጋርነት በመፍጠር የምርት መጠን ማሳደግ ትችላለች - ባለሙያ

ቡርኪና ፋሶ አርሶ አደሮቿን ለመደገፍ እና የምርት መጠን ለማሳደግ "ከታላቋ የግብርና ሀገር" ሩሲያ ጋር ጠቃሚ ዕድሎችን ማግኘት ትችላለች ሲሉ የቡርኪናቤ የግብርና ግብዓቶች እና የእንስሳት እርባታ መሣሪያዎች ኩባንያ የቴክኒክ እና ማርኬቲንግ ዳይሬክተር ጋኡሱ ናዲዬ በሞስኮ ከተካሄደው የቡርኪና-ሩሲያ ፎረም ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"በዚህ ጉባኤ መሳተፍ በማዳበሪያ፣ ግብርና ማካናይዜሽን እና በቴክኖሎጂ ፈጠራዎች የሚንቀሳቀሱ ነጋዴዎችን ለማግኘት ጥሩ አጋጣሚ ነው። እነዚህ አካላት ዘላቂ የግብርና ምርትን ለመደገፍ ያግዛሉ" ሲሉ ዳይሬክተሩ አብራርተዋል።

በተለይም ለአነስተኛ ይዞታ የቡርኪና ፋሶ አምራቾች እንደ የእጅ ትራክተር ያሉ መሣሪያዎች በእጅጉ ያስፈልጓቸዋል ሲሉ ናዲዬ አክለው ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0