ተመድ በደቡብ ሱዳን የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ሲያገለግሉ በቅርቡ ሕይወታቸውን ላጡት ሦስት ኢትዮጵያውያን የሰላም አስከባሪዎች በድጋሚ ሐዘኑን ገለፀ

© telegram sputnik_ethiopiaተመድ በደቡብ ሱዳን የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ሲያገለግሉ በቅርቡ ሕይወታቸውን ላጡት ሦስት ኢትዮጵያውያን የሰላም አስከባሪዎች በድጋሚ ሐዘኑን ገለፀ
ተመድ በደቡብ ሱዳን የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ሲያገለግሉ በቅርቡ ሕይወታቸውን ላጡት ሦስት ኢትዮጵያውያን የሰላም አስከባሪዎች በድጋሚ ሐዘኑን ገለፀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.09.2026
ሰብስክራይብ

ተመድ በደቡብ ሱዳን የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ሲያገለግሉ በቅርቡ ሕይወታቸውን ላጡት ሦስት ኢትዮጵያውያን የሰላም አስከባሪዎች በድጋሚ ሐዘኑን ገለፀ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ረዳት ጸሐፊ ዣን ፒየር ላክሮ ይህንኑ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ የምሥራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ጌታቸው ረዳ ገልጸዋል።

ኃላፊው ኢትዮጵያ ለተባበሩት መንግሥታት የሰላም ማስከበር ተልዕኮዎች ላበረከተችው የቆየ ድጋፍ ምሥጋናቸውንም አቅርበዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0