ክልላዊ ንግድና ቱሪዝምን ያፋጥናል የተባለው የታንዛኒያው ምሳላቶ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ሊጠናቀቅ መቃረቡ ተገለጸ

ሰብስክራይብ

ክልላዊ ንግድና ቱሪዝምን ያፋጥናል የተባለው የታንዛኒያው ምሳላቶ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ሊጠናቀቅ መቃረቡ ተገለጸ

በዶዶማ የሚገነባው አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ በታህሳስ ወር ለማጠናቀቅ መርኃ-ግብር የተያዘለት ሲሆን የመሠረተ ልማት ግንባታው 89% እንዲሁም የሕንፃዎቹ ግንባታ 78% መጠናቀቁን የመንግሥት መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

የፕሮጀክቱ ዋና ዋና ባህሪያት፦

🟠 ተፅዕኖ፦ በመንግሥት እና በአፍሪካ ልማት ባንክ የሚደገፈው ይህ ፕሮጀክት፤ የክልሉን የንግድ፣ የቱሪዝም እና የጭነት ትራንስፖርት እንቅስቃሴ ያፋጥናል።

🟠 የሥራ ዕድል፦ እስካሁን 9 ሺህ 059 ለሚሆኑ የአካባቢው ነዋሪዎች የሥራ ዕድል ይፈጥራል።

🟠 አቅም፦ አውሮፕላን ማረፊያው በዓመት 1.5 ሚሊዮን መንገደኞችን ማስተናገድ ይችላል።

ከማኅበራዊ የትስስር ገፅ የተገኘ ቪዲዮ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ |

አዳዲስ ዜናዎች
0