ሩሲያ ከምዕራባውያን ሀገራት በተለየ ለአፍሪካ ሀገራት “ቀጥተኛ ድጋፍ” ታደርጋለች - የማዳጋስካር የባሕል ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

ሩሲያ ከምዕራባውያን ሀገራት በተለየ ለአፍሪካ ሀገራት “ቀጥተኛ ድጋፍ” ታደርጋለች - የማዳጋስካር የባሕል ሚኒስትር

ባሕልን ለማስፋፋት ያለመ ፖሊሲ አስፈላጊ መሆኑን የማዳጋስካር የባሕል ሚኒስትር ኦጋስካር ፌኖሶአ ማንድሪንዳሪቮኒ በሴንት ፒተርስበርግ ከተካሄደው የባሕሎች ኅብረት ፎረም ጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቆይታ አጽንኦት ሰጥተዋል።

በማዳጋስካር የባሕል ሚኒስቴር የዘርፍ ዳይሬክተርና ታዋቂ ሙዚቀኛ ቴዎዶር ራኮቶቫኦ ኖሜናሃሪ በበኩላቸው፤ አፍሪካ የራሷ የሆነ ባሕል እንዳላትና በቅኝ አገዛዝ ዘመን ይህ ባሕል መጥፋቱን ገልጸዋል።

"በዓለም የጂኦፖለቲካ ለውጥ ምክንያት አፍሪካውያን አሁን የራሳቸውን ቋንቋ፣ አልባሳትና ባሕላዊ አኗኗር ጨምሮ ማንነታቸውን ዳግም ለማጽናት “የሚነሱበት” ጊዜ ነው" ብለዋል።

ሩሲያ በዚህ የባሕል ህዳሴ ሂደት ለአፍሪካ እጅግ ወሳኝ ድጋፍ እያደረገች መሆኑን ሚኒስትሩ አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0