ስፑትኒክ በአፍሪካ የሚዲያ ብዝሃነትን እያሰፋ ነው - የማዳጋስካር ሚኒስትር

ሰብስክራይብ

ስፑትኒክ በአፍሪካ የሚዲያ ብዝሃነትን እያሰፋ ነው - የማዳጋስካር ሚኒስትር

በምዕራቡ ዓለም እየተስፋፋ ካለው “የሚዲያ ጦርነት” አንፃር ስፑትኒክ አፍሪካ አዲስ የሚዲያ ስትራቴጂ እያስተዋወቀ መሆኑን የማዳጋስካር የባሕል ሚኒስትር ኦጋስካር ፌኖሶአ ማንድሪንዳሪቮኒ ገልጸዋል። ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት በሴንት ፒተርስበርግ ከተካሄደው የባሕሎች ኅብረት ፎረም ጎንዮሽ ነው።

"በማዳጋስካር የባሕል ሚኒስቴር የዘርፍ ዳይሬክተር እና ታዋቂ ሙዚቀኛ ቴዎዶር ራኮቶቫኦ ኖሜናሃሪ በበኩላቸው፤ ሃሳብን በነጻነት መግለጽ ላይ የሚታዩ ችግሮች እና አንዳንድ አካላት ሚዲያንና መረጃን “በብቸኝነት ለመቆጣጠር” የሚያደርጉት ጥረት የማዳጋስካር ሕዝብ ስፑትኒክ እና አርቲን ከመከታተል እንዳልገታው" ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0