https://amh.sputniknews.africa/20260926/5362938.html
በአሜሪካ አዲሱ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደር የ ‘ነጮች የዘር ማጥፋት’ ውንጀላን አስተባበሉ - ሚዲያ
በአሜሪካ አዲሱ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደር የ ‘ነጮች የዘር ማጥፋት’ ውንጀላን አስተባበሉ - ሚዲያ
Sputnik አፍሪካ
በአሜሪካ አዲሱ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደር የ ‘ነጮች የዘር ማጥፋት’ ውንጀላን አስተባበሉ - ሚዲያ አፓርታይድን ለማስወገድ በተደረጉ ጥረቶች ዋና አደራዳሪ የነበሩት አፍሪካነሩ ሮልፍ ሜየር፤ በደቡብ አፍሪካ ነጭ ዜጎች ላይ የጅምላ ጥቃት ተፈጽሟል የሚለው... 26.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-26T20:32+0300
2026-09-26T20:32+0300
2026-09-26T20:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/1a/5362785_0:155:597:491_1920x0_80_0_0_8d3279e9de1d33253cd09aecee93feed.jpg
በአሜሪካ አዲሱ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደር የ ‘ነጮች የዘር ማጥፋት’ ውንጀላን አስተባበሉ - ሚዲያ አፓርታይድን ለማስወገድ በተደረጉ ጥረቶች ዋና አደራዳሪ የነበሩት አፍሪካነሩ ሮልፍ ሜየር፤ በደቡብ አፍሪካ ነጭ ዜጎች ላይ የጅምላ ጥቃት ተፈጽሟል የሚለው ሐሳብ መሠረተ ቢስ ነው በማለት፤ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጉዳዩ ዙሪያ የያዙትን አቋም ጥያቄ ውስጥ ከተዋል።ሜየር የትራምፕን ውንጀላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲሰሙ፤ “ስለ እኛ ነው የሚናገሩት?” ማለታቸውን አስታውሰዋል። ትራምፕ ባለፈው ዓመት ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር በኋይት ሀውስ ባደረጉት ስብሰባ በደቡብ አፍሪካ ነጮች ላይ “የዘር ማጥፋት” እየተፈጸመ ነው ሲሉ ከሰዋል። ቀጥሎ ይፋ ባደረጉት የነጭ ደቡብ አፍሪካውያን ስደተኞች መቀበያ መንገድ፤ እስካሁን ወደ 13 ሺህ የሚጠጉ አፍሪካነሮች አሜሪካ መግባታቸው ሲገለጽ፤ በሚቀጥሉት 12 ወራት እስከ 17 ሺህ 500 ተጨማሪ ሰዎችን ለመቀበል ታቅዷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/1a/5362785_0:99:597:547_1920x0_80_0_0_68aef8cc08d5be753a0a21c883ed4009.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በአሜሪካ አዲሱ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደር የ ‘ነጮች የዘር ማጥፋት’ ውንጀላን አስተባበሉ - ሚዲያ
20:32 26.09.2026 (የተሻሻለ: 20:34 26.09.2026) በአሜሪካ አዲሱ የደቡብ አፍሪካ አምባሳደር የ ‘ነጮች የዘር ማጥፋት’ ውንጀላን አስተባበሉ - ሚዲያ
አፓርታይድን ለማስወገድ በተደረጉ ጥረቶች ዋና አደራዳሪ የነበሩት አፍሪካነሩ ሮልፍ ሜየር፤ በደቡብ አፍሪካ ነጭ ዜጎች ላይ የጅምላ ጥቃት ተፈጽሟል የሚለው ሐሳብ መሠረተ ቢስ ነው በማለት፤ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በጉዳዩ ዙሪያ የያዙትን አቋም ጥያቄ ውስጥ ከተዋል።
ሜየር የትራምፕን ውንጀላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሲሰሙ፤ “ስለ እኛ ነው የሚናገሩት?” ማለታቸውን አስታውሰዋል።
ትራምፕ ባለፈው ዓመት ከደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ ጋር በኋይት ሀውስ ባደረጉት ስብሰባ በደቡብ አፍሪካ ነጮች ላይ “የዘር ማጥፋት” እየተፈጸመ ነው ሲሉ ከሰዋል። ቀጥሎ ይፋ ባደረጉት የነጭ ደቡብ አፍሪካውያን ስደተኞች መቀበያ መንገድ፤ እስካሁን ወደ 13 ሺህ የሚጠጉ አፍሪካነሮች አሜሪካ መግባታቸው ሲገለጽ፤ በሚቀጥሉት 12 ወራት እስከ 17 ሺህ 500 ተጨማሪ ሰዎችን ለመቀበል ታቅዷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X