https://amh.sputniknews.africa/20260926/5361083.html
የሩሲያ እና ጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ከዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ተወያዩ
የሩሲያ እና ጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ከዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ተወያዩ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ እና ጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ከዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ተወያዩ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሴርጌ ላቭሮቭ በበርሊን ተነሳሽነት በተካሄደው ውይይት ከጀርመኑ ዮሃን ዋደፉል ጋር በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት... 26.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-26T19:16+0300
2026-09-26T19:16+0300
2026-09-26T19:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/5361083.jpg?1790439843
የሩሲያ እና ጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ከዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ተወያዩ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሴርጌ ላቭሮቭ በበርሊን ተነሳሽነት በተካሄደው ውይይት ከጀርመኑ ዮሃን ዋደፉል ጋር በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት ተገናኝተዋል። ⬅ ይህ የ20 ደቂቃ ስብሰባ ላቭሮቭ በጥር ወር 2022 ከቀድሞዋ የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌና ቤርቦክ ጋር በሞስኮ ከተገናኙ ወዲህ በሁለቱ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች መካከል የተደረገ የመጀመሪያው ውይይት ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ እና ጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ከዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ተወያዩ
19:16 26.09.2026 (የተሻሻለ: 19:24 26.09.2026) የሩሲያ እና ጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ከዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ተወያዩ
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሴርጌ ላቭሮቭ በበርሊን ተነሳሽነት በተካሄደው ውይይት ከጀርመኑ ዮሃን ዋደፉል ጋር በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና መሥሪያ ቤት ተገናኝተዋል።
⬅ ይህ የ20 ደቂቃ ስብሰባ ላቭሮቭ በጥር ወር 2022 ከቀድሞዋ የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌና ቤርቦክ ጋር በሞስኮ ከተገናኙ ወዲህ በሁለቱ ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች መካከል የተደረገ የመጀመሪያው ውይይት ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X