ክርስቶስ የተሰቀለበት መስቀል የት ነው ለሚለው ዓለም አቀፋዊ ጥያቄ መልስ ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው - የኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን መምህር

ሰብስክራይብ
ክርስቶስ የተሰቀለበት መስቀል የት ነው ለሚለው ዓለም አቀፋዊ ጥያቄ መልስ ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው - የኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን መምህር

የመስቀሉን መገኛ በተመለከተ ጥናት የሚያደርጉ እና ሐይማኖታዊ ጥያቄ የሚያቀርቡ መልስ የሚያገኙት ከኢትዮጵያ ቤተ-ክርስቲያን ነው ሲሉ የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ የቀኖና ቤተ-ክርስቲያን መምህር ቀሲስ አንድነት አሸናፊ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

''በ14ኛው ክፍለ ዘመን አጼ ዘርዓ ያዕቆብ ግሸን አምባሰል ወስደው ካስቀመጡት በኋላ መስቀሉ እዛ መኖሩን በይፋ አውጀው፤ ሰው ሁሉ የመስቀሉን በረከት ለማግኘት ወደዛ ይሄዳል። ስለዚህ ላለፉት 600 ዓመታት መስቀሉ እዛ መኖሩ ይታወቃል።''

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0