- Sputnik አፍሪካ, 1920
The African Heights show
ወቅታዊ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች፣ አዳዲስ መረጃዎች እና በደቡባዊው ዓለም ሀገራት መካከል ጠንካራ ትስስር የሚፈጥሩ አበይት ክስተቶች የሚዳሰሱበት ፕሮግራም።

የምዕራባውያን የሚዲያ ትርክት እና የሩሲያ እውነተኛ ገጽታ በአፍሪካ ዓይን

የምዕራባውያን የሚዲያ ትርክት እና የሩሲያ እውነተኛ ገጽታ በአፍሪካ ዓይን
ሰብስክራይብ
''ታላላቅ ሳይንቲስቶቻቸውን ብታይ ከእነ ኢቫን ፓብሎቭ ጀምሮ ሌሎቹን ጨምሮ ትልቅ አስተዋፅዖ ያደረገ ሀገር ነው። ግን ምዕራቡ የሚከተለውን እሳቤ ማሳየት ስለሚፈለግ ያንን ነገር ለማሳነስ ይሞክራል'' - ሲሉ የቀድሞ የሶቪየት ህብረት ተማሪ ክብሩ ቸርነት (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
ሁለት ጉዳዮችን በምንዳስስበት የዛሬው የአፍሪካን ሃይትስ መሠኗዳችን በክፍል አንድ በደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ እና በሩሲያ ዩኒቨርሲቲዎቸ መካከል በቋንቋ እና ባህል ረገድ ስለተመሰረተው ግኑኝነት በደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ መምህር እና በዩኒቨርሲቲው ስር ያለው የአለቃ ገብረሃና የባህል ጥናት እና ልማት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር መሰረት ወርቁ ጋር ቆይታ ያደረግን ሲሆን፤ በክፍል ሁለት ደግሞ ሩሲያ በአፍሪካውያን ዓይን ምን ትመስላለች? የምዕራባውያን መገናኛ በዙሃን ያዛቡትን የሩሲያ ምስል እንዴት መቀየር ይቻላል በሚለው ጉዳይ የቀድሞ የሶቪየት ህብረት ተማሪ ክብሩ ቸርነት (ዶ/ር) ሃሳባቸውን አካፍለውናል፡፡
ሙሉውን መረጃ ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
አዳዲስ ዜናዎች
0