https://amh.sputniknews.africa/20260925/5380787.html
የመስቀል በዓል መንፈሳዊ ፋይዳ፣ ታሪካዊ አመጣጥ እና የትውልድ ኃላፊነት
የመስቀል በዓል መንፈሳዊ ፋይዳ፣ ታሪካዊ አመጣጥ እና የትውልድ ኃላፊነት
Sputnik አፍሪካ
የዛሬው የድረም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን ትኩረት ያደረገው የመስቀል በዓል በመንፈሳዊና ታሪካዊ አመጣጡ፣ በዓለም አቀፋዊ ማህበራዊ ትስስሩ እንዲሁም አዲሱ ትውልድ ይህንን የዘመናት እሴት እንዴት ይዞ መዝለቅ እንዳበት ላይ ነው። ለዛሬው ውይይታችን... 25.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-25T22:02+0300
2026-09-25T22:02+0300
2026-09-28T16:02+0300
drum of changes
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1c/5380628_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_7e70b22339a17e190b34b8087a78d84b.png
የመስቀል በዓል መንፈሳዊ ፋይዳ፣ ታሪካዊ አመጣጥ እና የትውልድ ኃላፊነት
Sputnik አፍሪካ
የመስቀል በዓል መንፈሳዊ ፋይዳ፣ ታሪካዊ አመጣጥ እና የትውልድ ኃላፊነት
የዛሬው የድረም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን ትኩረት ያደረገው የመስቀል በዓል በመንፈሳዊና ታሪካዊ አመጣጡ፣ በዓለም አቀፋዊ ማህበራዊ ትስስሩ እንዲሁም አዲሱ ትውልድ ይህንን የዘመናት እሴት እንዴት ይዞ መዝለቅ እንዳበት ላይ ነው። ለዛሬው ውይይታችን እንግዳችን የሆኑት የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ የቀኖና ቤተ ክርስቲያን መምህር ቀሲስ አንድነት አሸናፊ ናቸው።ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1c/5380628_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_50d5f2475844903434041d5ac9efcac2.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
аудио
የመስቀል በዓል መንፈሳዊ ፋይዳ፣ ታሪካዊ አመጣጥ እና የትውልድ ኃላፊነት
22:02 25.09.2026 (የተሻሻለ: 16:02 28.09.2026) ዘላለም ደመሴ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
አሁን ያለውን ትውልድ ትውፊቱን እና ሃይማኖቱን ጠብቆ እንዲሄድ ትምህርት እና ተግባር ሊኖረን ይገባል። የመጀመሪያው መስቀል ምንነትን፣ አመጣጡንና ታሪኩን ለትውልዱ ማስተማር ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ በየሰፈሩ በሚዘጋጁ ስፍራዎች በመገኘት በሂደቱና በተግባር እንዲለማመዱ ማድረግ ነው” ሲሉ
መምህር ቀሲስ አንድነት አሸናፊ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናገሩ።
የዛሬው የ
ድረም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን ትኩረት ያደረገው የመስቀል በዓል በመንፈሳዊና ታሪካዊ አመጣጡ፣ በዓለም አቀፋዊ ማህበራዊ ትስስሩ እንዲሁም አዲሱ ትውልድ ይህንን የዘመናት እሴት እንዴት ይዞ መዝለቅ እንዳበት ላይ ነው። ለዛሬው ውይይታችን እንግዳችን የሆኑት
የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ የቀኖና ቤተ ክርስቲያን መምህር ቀሲስ አንድነት አሸናፊ ናቸው።
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox