አዲስ አበባ በህክምና ስህተቶች ላይ ጥብቅ እርምጃ ወሰደች፦ በደህንነት እና ሥነ-ምግባር ጥሰቶች ምክንያት በ31 የጤና ባለሙያዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

© telegram sputnik_ethiopiaአዲስ አበባ በህክምና ስህተቶች ላይ ጥብቅ እርምጃ ወሰደች፦ በደህንነት እና ሥነ-ምግባር ጥሰቶች ምክንያት በ31 የጤና ባለሙያዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ
አዲስ አበባ በህክምና ስህተቶች ላይ ጥብቅ እርምጃ ወሰደች፦ በደህንነት እና ሥነ-ምግባር ጥሰቶች ምክንያት በ31 የጤና ባለሙያዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.09.2026
ሰብስክራይብ

አዲስ አበባ በህክምና ስህተቶች ላይ ጥብቅ እርምጃ ወሰደች፦ በደህንነት እና ሥነ-ምግባር ጥሰቶች ምክንያት በ31 የጤና ባለሙያዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

🩺 የአዲስ አበባ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን በታካሚዎች የቀረቡ አቤቱታዎችን በስፋት ከመረመረ በኋላ፤ በመንግሥት እና በግል የጤና ተቋማት ውስጥ የህክምና ስህተት እና የሥነ-ምግባር ግድፈት በፈጸሙ 31 የጤና ባለሙያዎች ላይ እርምጃ ወስዷል።

እርምጃው፤ በባለሥልጣኑ የተቋቋመውና የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን ያካተተው የጤና ሥነ-ምግባር ኮሚቴ በ2018 በጀት ዓመት የቀረቡ 42 መደበኛ አቤቱታዎችን መርምሮ ካጣራ በኋላ የመጣ ነው።

 

በዚህም 14 ነርሶች፣ 9 ዶክተሮች፣ 3 አዋላጅ ነርሶች፣ 3 የጤና መኮንኖች፣ 1 የማደንዘዣ ባለሙያ እና 1 የድንገተኛ ቀዶ ጥገና ባለሙያ፤ በአጠቃላይ 31 ባለሙያዎች እርምጃ ተወስዶባቸዋል፡፡

 

በ30 ባለሙያዎች ላይ ከአንድ ወር እስከ አንድ ዓመት ከሁለት ወር የሚደርስ የሙያ ፈቃድ እገዳ ሲጣል፤ በ1 ባለሙያ ላይ ደግሞ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷል።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0