https://amh.sputniknews.africa/20260925/5349930.html
ባሕል ኢራን የአሜሪካንን ወረራ ተቋቁማ እንድትቆይ ረድቷል
ባሕል ኢራን የአሜሪካንን ወረራ ተቋቁማ እንድትቆይ ረድቷል
Sputnik አፍሪካ
ባሕል ኢራን የአሜሪካንን ወረራ ተቋቁማ እንድትቆይ ረድቷል በምዕራባውያን ማዕከልነት በሚመራው የዓለም ሥርዓት ኢራን ብዙ ጊዜ የደህንነት ሥጋት ብቻ ተደርጋ ትታያለች ሲሉ የሀገሪቱ የባሕል ሚኒስትር ሰይድ አባስ ሳሌሂ በሴንት ፒተርስበርግ የባሕሎች ኅብረት... 25.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-25T20:27+0300
2026-09-25T20:27+0300
2026-09-25T20:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/19/5349777_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_9e0b134436d342269c6e7aa522c906aa.jpg
ባሕል ኢራን የአሜሪካንን ወረራ ተቋቁማ እንድትቆይ ረድቷል በምዕራባውያን ማዕከልነት በሚመራው የዓለም ሥርዓት ኢራን ብዙ ጊዜ የደህንነት ሥጋት ብቻ ተደርጋ ትታያለች ሲሉ የሀገሪቱ የባሕል ሚኒስትር ሰይድ አባስ ሳሌሂ በሴንት ፒተርስበርግ የባሕሎች ኅብረት ዓለም አቀፍ ፎረም ላይ ተናግረዋል። አሜሪካ የኢራንን ሲቪልና ባሕላዊ ስፍራዎች ኢላማ እያደረገች ነው ሲሉም ከሰዋል። “ባሕል ከዚህ የአንድ ወገን ትርክት በላይ ነው” ብለዋል። ሳሌሂ ኢራን 30 የተመዘገቡ የሚዳሰሱ የቅርስ ስፍራዎች እና 27 በዩኔስኮ እውቅና ያገኙ የማይዳሰሱ ባሕላዊ ቅርሶች ባለቤት እንደሆነችም ጠቅሰዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ባሕል ኢራን የአሜሪካንን ወረራ ተቋቁማ እንድትቆይ ረድቷል
Sputnik አፍሪካ
ባሕል ኢራን የአሜሪካንን ወረራ ተቋቁማ እንድትቆይ ረድቷል
2026-09-25T20:27+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/19/5349777_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_21a35d0b2d5fe1d19886a971f605e19f.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ባሕል ኢራን የአሜሪካንን ወረራ ተቋቁማ እንድትቆይ ረድቷል
20:27 25.09.2026 (የተሻሻለ: 20:34 25.09.2026) ባሕል ኢራን የአሜሪካንን ወረራ ተቋቁማ እንድትቆይ ረድቷል
በምዕራባውያን ማዕከልነት በሚመራው የዓለም ሥርዓት ኢራን ብዙ ጊዜ የደህንነት ሥጋት ብቻ ተደርጋ ትታያለች ሲሉ የሀገሪቱ የባሕል ሚኒስትር ሰይድ አባስ ሳሌሂ በሴንት ፒተርስበርግ የባሕሎች ኅብረት ዓለም አቀፍ ፎረም ላይ ተናግረዋል። አሜሪካ የኢራንን ሲቪልና ባሕላዊ ስፍራዎች ኢላማ እያደረገች ነው ሲሉም ከሰዋል።
“ባሕል ከዚህ የአንድ ወገን ትርክት በላይ ነው” ብለዋል።
ሳሌሂ ኢራን 30 የተመዘገቡ የሚዳሰሱ የቅርስ ስፍራዎች እና 27 በዩኔስኮ እውቅና ያገኙ የማይዳሰሱ ባሕላዊ ቅርሶች ባለቤት እንደሆነችም ጠቅሰዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X