ማሊ ብሔራዊ አንድነትን ለማጠናከር ሦስት አዳዲስ ተነሳሽነቶችን ይፋ አደረገች

© telegram sputnik_ethiopiaማሊ ብሔራዊ አንድነትን ለማጠናከር ሦስት አዳዲስ ተነሳሽነቶችን ይፋ አደረገች
ማሊ ብሔራዊ አንድነትን ለማጠናከር ሦስት አዳዲስ ተነሳሽነቶችን ይፋ አደረገች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.09.2026
ሰብስክራይብ

ማሊ ብሔራዊ አንድነትን ለማጠናከር ሦስት አዳዲስ ተነሳሽነቶችን ይፋ አደረገች

ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱላይ ማይጋ የ "ማሊ ኩራ" ፕሮግራም አካል የሆኑትን ሦስት አዳዲስ ተነሳሽነቶች አስተዋውቀዋል።

የተነሳሽነቶቹ ትኩረቶች፦

የዜጎች ንቁ ተሳትፎ፣

ልመናን መዋጋት፣

በሐይማኖቶች መካከል ውይይት ማካሄድ።

ተነሳሽነቶቹ ምን ያካተታሉ

የዜጎች ንቅናቄ፣ ተጋላጭ የሆኑ ሰዎችን መደገፍ እና ክፍፍልንና የጥላቻ ንግግርን ለመከላከል በሐይማኖት ቦታዎች ቁጥጥር ማድረግ።

መንግሥት በብሔራዊ የዕርቅ ሂደት ማዕቀፍ ውስጥ ሕዝቡ ለውይይት፣ ለሰላም እና ለአብሮ መኖር ቅድሚያ እንዲሰጥ ጥሪ አቅርቧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0