በበርካታ ዘፈኖቼ አማካኝነት አሻራዬን አሳርፌያለሁ - የዛንዚባር ባሕላዊ ድምፃዊት

ሰብስክራይብ

በበርካታ ዘፈኖቼ አማካኝነት አሻራዬን አሳርፌያለሁ - የዛንዚባር ባሕላዊ ድምፃዊት

የኢስት አፍሪካን ሜሎዲ ባንድ አባል በመሆን "በርካታ ዘፈኖችን አውጥቻለሁ" የሚሉት ሩኪያ ረመዳን፤ ተወዳጁን በኦርኬስትራ እና ግጥም የታጀበ የስዋሂሊ የባሕር ዳርቻ ዘመናዊ የታአራብ ሙዚቃ ወደ ዛንዚባር እና በኋላም ወደ ዋናው የሀገሪቱ ክፍል እንዳስፋፉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"እስከ ዛሬ ድረስ ክብር ያሰጡኝ እነዚህ ዘፈኖች ናቸው።"

"ኒኩምባቲዬ" የተሰኘው ሙዚቃ "ብሔራዊ መዝሙር እስከመሆን ደረሶ" በታአራብ ሙዚቃ ላይ ዘላቂ አሻራ አሳርፏል።

"አሁን የቀድሞው የሙዚቃ ስልት እየተመለሰ ይገኛል" ያሉት ረመዳን፤ በሠርግ እና በሌሎች ድግሶች ላይ የሚከፈቱ በርካታ ዘፈኖች ከዚሁ ነባር ስልት የተወሰዱ መሆናቸውን አክለዋል።

ስለ ዛንዚባር ተወላጇ ሙዚቀኛ የበለጠ ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0