በቡርኪና ፋሶ የሚንቀሳቀሱ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ከበጀታቸው 80% የሚሆነውን ለቀጥተኛ ኢንቨስትመንት እንዲያውሉ ተወሰነ

© telegram sputnik_ethiopiaበቡርኪና ፋሶ የሚንቀሳቀሱ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ከበጀታቸው 80% የሚሆነውን ለቀጥተኛ ኢንቨስትመንት እንዲያውሉ ተወሰነ
በቡርኪና ፋሶ የሚንቀሳቀሱ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ከበጀታቸው 80% የሚሆነውን ለቀጥተኛ ኢንቨስትመንት እንዲያውሉ ተወሰነ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 25.09.2026
ሰብስክራይብ

በቡርኪና ፋሶ የሚንቀሳቀሱ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ከበጀታቸው 80% የሚሆነውን ለቀጥተኛ ኢንቨስትመንት እንዲያውሉ ተወሰነ

በመንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ላይ የተጣለው አዳዲስ ግዴታ የቡርኪና ፋሶ መንግሥት ካቢኔ በትናንትናው ዕለት ያጸደቀውን ውሳኔ ተከተሎ የመጣ ነው።

ማሻሻያው ለተጠቃሚዎች የሚመደበው የገንዘብ ድጋፍ የሚያሳድረውን አዎንታዊ ተፅዕኖ ለማሳደግ ያለመ ነው።

አዲሱ ድንጋጌ የኤንጂኦ ፈቃድ ማግኘት የሚፈልጉ በሀገሪቱ ሕግ የሚተዳደሩ ማኅበራት የማዕቀፍ ስምምነት እንዲኖራቸው ያስገድዳል።

የውጭ ድርጅቶች ደግሞ የዋና መሥሪያ ቤት ስምምነት እንዲኖራቸው ይደረጋል።

ሕጉ የሚመለከታቸው ድርጅቶች አሠራራቸውን በአዲሱ መመሪያ መሠረት እንዲያስተካክሉ የሁለት ዓመት የእፎይታ ጊዜ ተሰጥቷቸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0