https://amh.sputniknews.africa/20260925/5347130.html
ሩሲያ እና ኢትዮጵያ ሰፋ ባለ የንግድ ልውውጥ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ሊያጠናክሩ ይገባል - ኢትዮጵያዊ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ
ሩሲያ እና ኢትዮጵያ ሰፋ ባለ የንግድ ልውውጥ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ሊያጠናክሩ ይገባል - ኢትዮጵያዊ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ እና ኢትዮጵያ ሰፋ ባለ የንግድ ልውውጥ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ሊያጠናክሩ ይገባል - ኢትዮጵያዊ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ ሩሲያ በሁለቱ ሀገራት መካከል በፖለቲካና ኢኮኖሚ ዘርፍ የጋራ ጥቅም የሚያስጠብቅ ዘላቂና የተረጋጋ ግንኙነት እንዲኖር... 25.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-25T16:28+0300
2026-09-25T16:28+0300
2026-09-25T16:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/19/5346977_0:186:848:663_1920x0_80_0_0_2bda643459c58f784dcbd952b832dbdd.jpg
ሩሲያ እና ኢትዮጵያ ሰፋ ባለ የንግድ ልውውጥ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ሊያጠናክሩ ይገባል - ኢትዮጵያዊ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ ሩሲያ በሁለቱ ሀገራት መካከል በፖለቲካና ኢኮኖሚ ዘርፍ የጋራ ጥቅም የሚያስጠብቅ ዘላቂና የተረጋጋ ግንኙነት እንዲኖር ትፈልጋለች ሲሉ በወራቤ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ ተባባሪ ፕሮፌሰሩ መሃመድ ኢሳ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ''ይህ የጋራ ጥቅም የበለጠ ሊጠናከር ይገባል፤ ለዚህም የወጪ ንግድ ዓይነቶቻችን በተወሰኑ የምግብና ግብርና ምርቶች ላይ ብቻ ያተኮሩ መሆን የለባቸውም" ሲሉ አብራርተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሩሲያ እና ኢትዮጵያ ሰፋ ባለ የንግድ ልውውጥ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ሊያጠናክሩ ይገባል - ኢትዮጵያዊ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ እና ኢትዮጵያ ሰፋ ባለ የንግድ ልውውጥ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ሊያጠናክሩ ይገባል - ኢትዮጵያዊ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ
2026-09-25T16:28+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/19/5346977_0:106:848:742_1920x0_80_0_0_a99553de3b72065177a573d50ba12f50.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ እና ኢትዮጵያ ሰፋ ባለ የንግድ ልውውጥ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ሊያጠናክሩ ይገባል - ኢትዮጵያዊ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ
16:28 25.09.2026 (የተሻሻለ: 16:34 25.09.2026) ሩሲያ እና ኢትዮጵያ ሰፋ ባለ የንግድ ልውውጥ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ሊያጠናክሩ ይገባል - ኢትዮጵያዊ የምጣኔ ሀብት ባለሙያ
ሩሲያ በሁለቱ ሀገራት መካከል በፖለቲካና ኢኮኖሚ ዘርፍ የጋራ ጥቅም የሚያስጠብቅ ዘላቂና የተረጋጋ ግንኙነት እንዲኖር ትፈልጋለች ሲሉ በወራቤ ዩኒቨርሲቲ የኢኮኖሚክስ ተባባሪ ፕሮፌሰሩ መሃመድ ኢሳ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
''ይህ የጋራ ጥቅም የበለጠ ሊጠናከር ይገባል፤ ለዚህም የወጪ ንግድ ዓይነቶቻችን በተወሰኑ የምግብና ግብርና ምርቶች ላይ ብቻ ያተኮሩ መሆን የለባቸውም" ሲሉ አብራርተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X