የብራና ደረሳናት በረጅም ጊዜ ቆይታ ውስጥ በተለያየ አደጋ፣ እንዳይጠፉ በዲጂታል መያዝ አለባቸው - የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም

ሰብስክራይብ

የብራና ደረሳናት በረጅም ጊዜ ቆይታ ውስጥ በተለያየ አደጋ፣ እንዳይጠፉ በዲጂታል መያዝ አለባቸው - የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም

እነዚህን የዘመናት ቅርስና ዕውቀቶች ጠብቆ ለማቆየት፣ ዲጂታል መደረጋቸው ጠቃሚ ነው ሲሉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ዳይሬከተር ዶክተር ዮሃንስ አድገህ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

''ዲጂታል በመደረጋቸው ድርሳናቱ በውስጣቸው የያዙት ዕውቀት ወንዝ ተሻጋሪ ይሆናል።...በየትኛውም የዓለም ክፍል ያለ ሰው ኢንተርኔት ተጠቅሞ እነዚህን ዲጂታል የተደረጉ ቅጂዎች ማግኘት ይችላል'' ብለዋል።

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0