የተመለሱ ቅርሶችን ማኅበረሰቡ ዳግም እንዲያገኛቸው ማድረግ ይገባል - ካሜሩናዊ ባለሙያ
08:58 25.09.2026 (የተሻሻለ: 09:24 25.09.2026)
© Sputnik
ሰብስክራይብ
የተመለሱ ቅርሶችን ማኅበረሰቡ ዳግም እንዲያገኛቸው ማድረግ ይገባል - ካሜሩናዊ ባለሙያ
ቅርሶቹ ቁሳዊ ብቻ ሳይሆኑ የማይዳሰሱ እሴቶችንም ያካተቱ በመሆናቸው ዘረፋቸው "ትልቅ ግፍ" ነበር ሲሉ የካሜሩን ብሔራዊ ሙዚየም ተጠባባቂ ዳይሬክተር ኢታ ኦጃንግ ኢቫን ከ12ኛው ዓለም አቀፍ የባሕሎች ኅብረት ፎረም ጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"አውሮፓውያን አብዛኛዎቹን ውድ ቅርሶች የወሰዱበት ዋና ዓላማ መለያየትና ምስቅልቅል ለመፍጠር ነበር።"
የአፍሪካ የቅርስ አጠባበቅ ደረጃዎች
የአውሮፓ ሙዚየሞች የአፍሪካ ተቋማት ቅርሶቹን ለመያዝ አስፈላጊ መሠረተ ልማት የላቸውም በማለት በተደጋጋሚ ቢከራከሩም፤ አብዛኛዎቹ ቅርሶች ወደ አውሮፓ ከመወሰዳቸው በፊት በአፍሪካ ውስጥ "በሀገር በቀል የጥበቃ ዘዴዎች" ተጠብቀው እንደነበር ባለሙያው ሞግተዋል።
"የአውሮፓውያን ደረጃ ባይኖራቸውም፣ ዕውቅና ሊሰጣቸው የሚገቡ የአፍሪካውያን ደረጃዎች ናቸው።"
የሩሲያ ባለሙያዎች የአፍሪካ ሙዚየሞችን የቅርስ ጥበቃ እንዴት ሊረዱ እንደሚችሉ ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X