https://amh.sputniknews.africa/20260925/5341690.html
ሰርጌ ላቭሮቭ የሴኔጋል ፕሬዚዳንት በጥቅምት ወር መገባደጃ በሞስኮ በሚካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ እንዲታደሙ ጋበዙ
ሰርጌ ላቭሮቭ የሴኔጋል ፕሬዚዳንት በጥቅምት ወር መገባደጃ በሞስኮ በሚካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ እንዲታደሙ ጋበዙ
Sputnik አፍሪካ
ሰርጌ ላቭሮቭ የሴኔጋል ፕሬዚዳንት በጥቅምት ወር መገባደጃ በሞስኮ በሚካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ እንዲታደሙ ጋበዙየሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ ጋር ከ81ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ተገናኝተው... 25.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-25T08:33+0300
2026-09-25T08:33+0300
2026-09-25T09:05+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/19/5341798_0:120:1280:840_1920x0_80_0_0_8e0d3e36c5e7ca2402ec9ed411d16fe5.jpg
ሰርጌ ላቭሮቭ የሴኔጋል ፕሬዚዳንት በጥቅምት ወር መገባደጃ በሞስኮ በሚካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ እንዲታደሙ ጋበዙየሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ ጋር ከ81ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ተገናኝተው መክረዋል። በውይይቱ ወቅት ላቭሮቭ የሞስኮ እና ዳካርን "እጅግ ጥሩ" ግንኙነት አጽንኦት ሰጥተው አንስተዋል።የሩሲያ የውጭ ፖሊሲ ኃላፊ፤ ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ የኢኮዋስ ፕሬዚዳንት ሆነው መመረጣቸውን በተመለከተ የቭላድሚር ፑቲንን የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/09/19/5341798_0:0:1280:960_1920x0_80_0_0_6b8ffb3896f97f8b9d30623959969f46.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሰርጌ ላቭሮቭ የሴኔጋል ፕሬዚዳንት በጥቅምት ወር መገባደጃ በሞስኮ በሚካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ እንዲታደሙ ጋበዙ
08:33 25.09.2026 (የተሻሻለ: 09:05 25.09.2026) ሰርጌ ላቭሮቭ የሴኔጋል ፕሬዚዳንት በጥቅምት ወር መገባደጃ በሞስኮ በሚካሄደው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ ላይ እንዲታደሙ ጋበዙየሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ ጋር ከ81ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ጎን ለጎን ተገናኝተው መክረዋል።
በውይይቱ ወቅት ላቭሮቭ የሞስኮ እና ዳካርን "እጅግ ጥሩ" ግንኙነት አጽንኦት ሰጥተው አንስተዋል።
የሩሲያ የውጭ ፖሊሲ ኃላፊ፤ ባሲሩ ዲዮማዬ ፋዬ የኢኮዋስ ፕሬዚዳንት ሆነው መመረጣቸውን በተመለከተ የቭላድሚር ፑቲንን የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |
መተግበሪያ | X