ላቭሮቭ በኒውዮርክ፦ የ ‘መገለል’ ትርክት አክትሟል
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ምዕራባውያን ሚዲያዎች ከሚያራምዱት የመገለል ትርክት በተቃራኒ፤ በኒውዮርክ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮን ጨምሮ ከበርካታ ባለሥልጣናት ጋር እየተገናኙ ነው።
የላቭሮቭ የተጨናነቀ የኒውዮርክ መርኃ-ግብር፦
ከ10 በላይ የሁለትዮሽ ውይይቶችን አድርገዋል፣
በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ንግግር አድርገዋል፣
በጋራ ፀጥታ ስምምነት ድርጅት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ላይ ተሳትፈዋል፣
መርኃ-ግብራቸው የቀጥላል።
ዋናው ሁነት፦ ቅዳሜ በተመድ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ንግግር ያደርጋሉ።
ሚኒስትሩ በቁልፍ ዓለም አቀፍ ቁልፍ ቀውሶች ዙሪያ የሩሲያን አቋም ያብራራሉ፣ የተባበሩት መንግሥታትን (ተመድ) አፈፃፀም ይገመግማሉ እንዲሁም የድርጅቱን ተሰሚነት መልሶ ለመገንባት የሚያስችል ፍኖተ ካርታ ያቀርባሉ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X