https://amh.sputniknews.africa/20260924/5419340.html
ንግድ፣ ውሃ እና የራስን እድል በራስ መወሰን፡ አፍሪካ የዘላቂ ልማት መሠረቶችን መገንባት ትችላለች?
ንግድ፣ ውሃ እና የራስን እድል በራስ መወሰን፡ አፍሪካ የዘላቂ ልማት መሠረቶችን መገንባት ትችላለች?
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ አህጉራዊ የነፃ ንግድ ቀጣና አፍሪካን አንድ የንግድ ገበያ ለማድረግ ያለመ ቢሆንም፣ ስምምነቶች ብቻ ንግድን አያሳድጉም። ንግድ እንዲያድግ የገንዘብ አቅም፣ ተስማሚ የሕግና የቁጥጥር ሥርዓት እና በአፍሪካ ገበያዎች መካከል የሚፈጠሩ የንግድ... 24.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-24T19:11+0300
2026-09-24T19:11+0300
2026-09-30T19:11+0300
continental drift
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1e/5419181_1:0:2257:1269_1920x0_80_0_0_3f8ffb5555b5d8ef18ea0ab81b87e804.png
ንግድ፣ ውሃ እና የራስን እድል በራስ መወሰን፡ አፍሪካ የዘላቂ ልማት መሠረቶችን መገንባት ትችላለች?
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ አህጉራዊ የነፃ ንግድ ቀጣና አፍሪካን አንድ የንግድ ገበያ ለማድረግ ያለመ ቢሆንም፣ ስምምነቶች ብቻ ንግድን አያሳድጉም። ንግድ እንዲያድግ የገንዘብ አቅም፣ ተስማሚ የሕግና የቁጥጥር ሥርዓት እና በአፍሪካ ገበያዎች መካከል የሚፈጠሩ የንግድ ትስስሮች ያስፈልጋሉ።
“የውሃ ሉዓላዊነት ማለት መሠረተ ልማቱ፣ የገንዘብ አቅሙ እና የውሃ ሀብትን በራስ አቅም ለማስተዳደር የሚያስችል አቅም ግንባታ መኖር ማለት ነው። ማን ያቅዳል፣ ማን ይከፍላል እና ማን ይጠግናል የሚሉት ጉዳዮችም በአየር ንብረት ለውጥን ያገናዘበ፣ ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል እና ለህዝብ ተጠያቂ በሆነ መንገድ መረጋገጥ አለባቸው።” ሲሉ ከፍተኛ የውሃ ሀብት አማካሪው ወንዱ ፍሰሃ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዛሬው የ ኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ የአፍሪካ ነጠላ የንግድ ቀጠናን ተግባራዊ ለማድረግ የሚደረጉ ጥረቶች ከንግድ ባለፈ በዘላቂ ልማት እና በውሃ ሉዓላዊነት ዙሪያ ያላቸውን ቁርኝት እንቃኛለን። ለዚህም የፓን አፍሪካ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ዋና ዳይሬክተር ከቡር ገና እንዲሁም የሞርክ ዋተር የኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ ተወካይ ወንዱ ፍሰሃ ጋር ያደረግነውን ቆይታ እናቀርባለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ ፡
የአፍሪካ አህጉራዊ የነፃ ንግድ ቀጣና አፍሪካን አንድ የንግድ ገበያ ለማድረግ ያለመ ቢሆንም፣ ስምምነቶች ብቻ ንግድን አያሳድጉም። ንግድ እንዲያድግ የገንዘብ አቅም፣ ተስማሚ የሕግና የቁጥጥር ሥርዓት እና በአፍሪካ ገበያዎች መካከል የሚፈጠሩ የንግድ ትስስሮች ያስፈልጋሉ።በዛሬው የ ኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ የአፍሪካ ነጠላ የንግድ ቀጠናን ተግባራዊ ለማድረግ የሚደረጉ ጥረቶች ከንግድ ባለፈ በዘላቂ ልማት እና በውሃ ሉዓላዊነት ዙሪያ ያላቸውን ቁርኝት እንቃኛለን። ለዚህም የፓን አፍሪካ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ዋና ዳይሬክተር ከቡር ገና እንዲሁም የሞርክ ዋተር የኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ ተወካይ ወንዱ ፍሰሃ ጋር ያደረግነውን ቆይታ እናቀርባለን።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ ፡ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/09/1e/5419181_283:0:1975:1269_1920x0_80_0_0_8c6ce9f81683ecc5d4ebcb1720bb8fe7.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
аудио
ንግድ፣ ውሃ እና የራስን እድል በራስ መወሰን፡ አፍሪካ የዘላቂ ልማት መሠረቶችን መገንባት ትችላለች?
19:11 24.09.2026 (የተሻሻለ: 19:11 30.09.2026) የአፍሪካ አህጉራዊ የነፃ ንግድ ቀጣና አፍሪካን አንድ የንግድ ገበያ ለማድረግ ያለመ ቢሆንም፣ ስምምነቶች ብቻ ንግድን አያሳድጉም። ንግድ እንዲያድግ የገንዘብ አቅም፣ ተስማሚ የሕግና የቁጥጥር ሥርዓት እና በአፍሪካ ገበያዎች መካከል የሚፈጠሩ የንግድ ትስስሮች ያስፈልጋሉ።
“የውሃ ሉዓላዊነት ማለት መሠረተ ልማቱ፣ የገንዘብ አቅሙ እና የውሃ ሀብትን በራስ አቅም ለማስተዳደር የሚያስችል አቅም ግንባታ መኖር ማለት ነው። ማን ያቅዳል፣ ማን ይከፍላል እና ማን ይጠግናል የሚሉት ጉዳዮችም በአየር ንብረት ለውጥን ያገናዘበ፣ ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል እና ለህዝብ ተጠያቂ በሆነ መንገድ መረጋገጥ አለባቸው።” ሲሉ ከፍተኛ የውሃ ሀብት አማካሪው ወንዱ ፍሰሃ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዛሬው የ ኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ የአፍሪካ ነጠላ የንግድ ቀጠናን ተግባራዊ ለማድረግ የሚደረጉ ጥረቶች ከንግድ ባለፈ በዘላቂ ልማት እና በውሃ ሉዓላዊነት ዙሪያ ያላቸውን ቁርኝት እንቃኛለን። ለዚህም የፓን አፍሪካ የንግድ እና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት ዋና ዳይሬክተር ከቡር ገና እንዲሁም የሞርክ ዋተር የኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ ተወካይ ወንዱ ፍሰሃ ጋር ያደረግነውን ቆይታ እናቀርባለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ ፡
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ
Apple Podcasts –
Deezer –
Afripods –
Spotify –
Pocket Casts –
Podcast Addict –
CastBox