ኔታንያሁ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ንግግራቸውን ሲጀምሩ ተቃውሞ ገጠማቸው

ሰብስክራይብ

ኔታንያሁ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ንግግራቸውን ሲጀምሩ ተቃውሞ ገጠማቸው

በርካታ ልዑካን የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ንግግር ሲጀምሩ አዳራሹን ረግጠው ወጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ |  መተግበሪያ |  X

አዳዲስ ዜናዎች
0