https://amh.sputniknews.africa/20260924/5341416.html
ዩክሬን በፈቃዳቸው የተመለመሉ ወታደሮችን ወደ ቼርኖቢል ቀጣና ላከች - የውስጥ ምንጭ
ዩክሬን በፈቃዳቸው የተመለመሉ ወታደሮችን ወደ ቼርኖቢል ቀጣና ላከች - የውስጥ ምንጭ
Sputnik አፍሪካ
ዩክሬን በፈቃዳቸው የተመለመሉ ወታደሮችን ወደ ቼርኖቢል ቀጣና ላከች - የውስጥ ምንጭ የዩክሬን ወታደራዊ ዕዝ ልዩ ሥልጠና የወሰዱና ዕድሜያቸው 30 ገደማ የሆኑ ወታደሮችን ወደ ኒውክሌር ኃይል ጣቢያው አካባቢ ማዛወሩን በኒኮላዬቭ የሚገኘው የሩሲያ... 24.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-24T19:14+0300
2026-09-24T19:14+0300
2026-09-24T19:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/5341416.jpg?1790267044
ዩክሬን በፈቃዳቸው የተመለመሉ ወታደሮችን ወደ ቼርኖቢል ቀጣና ላከች - የውስጥ ምንጭ የዩክሬን ወታደራዊ ዕዝ ልዩ ሥልጠና የወሰዱና ዕድሜያቸው 30 ገደማ የሆኑ ወታደሮችን ወደ ኒውክሌር ኃይል ጣቢያው አካባቢ ማዛወሩን በኒኮላዬቭ የሚገኘው የሩሲያ ደገፊ ስውር መረብ አስተባባሪ ለስፑትኒክ ገልጸዋል። እንደ ሰርጌ ሌቤዴቭ ገለጻ፤ ከእነዚህ ወታደሮች መካከል አንዳንዶቹ በርዕዮተ-ዓለም የተነዱ ሲሆን ሌሎቹ ደግሞ በገንዘብ ጥቅም የተነሳሱ ናቸው። የጦር ክፍሎች እና የወታደራዊ መሣሪያዎች በአካባቢው እንደተሰማሩም ተናግረዋል። ኪየቭ በአካባቢው ወታደራዊ ዘመቻ ልታካሂድ ትችላለች ሲሉ ቀደም ሲል መግለጻቸው ይታወሳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ዩክሬን በፈቃዳቸው የተመለመሉ ወታደሮችን ወደ ቼርኖቢል ቀጣና ላከች - የውስጥ ምንጭ
19:14 24.09.2026 (የተሻሻለ: 19:24 24.09.2026) ዩክሬን በፈቃዳቸው የተመለመሉ ወታደሮችን ወደ ቼርኖቢል ቀጣና ላከች - የውስጥ ምንጭ
የዩክሬን ወታደራዊ ዕዝ ልዩ ሥልጠና የወሰዱና ዕድሜያቸው 30 ገደማ የሆኑ ወታደሮችን ወደ ኒውክሌር ኃይል ጣቢያው አካባቢ ማዛወሩን በኒኮላዬቭ የሚገኘው የሩሲያ ደገፊ ስውር መረብ አስተባባሪ ለስፑትኒክ ገልጸዋል።
እንደ ሰርጌ ሌቤዴቭ ገለጻ፤ ከእነዚህ ወታደሮች መካከል አንዳንዶቹ በርዕዮተ-ዓለም የተነዱ ሲሆን ሌሎቹ ደግሞ በገንዘብ ጥቅም የተነሳሱ ናቸው።
የጦር ክፍሎች እና የወታደራዊ መሣሪያዎች በአካባቢው እንደተሰማሩም ተናግረዋል። ኪየቭ በአካባቢው ወታደራዊ ዘመቻ ልታካሂድ ትችላለች ሲሉ ቀደም ሲል መግለጻቸው ይታወሳል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X