https://amh.sputniknews.africa/20260924/5341314.html
ሩሲያ 12ኛውን የባሕሎች ኅብረት ዓለም አቀፍ ፎረም እያስተናገደች ነው
ሩሲያ 12ኛውን የባሕሎች ኅብረት ዓለም አቀፍ ፎረም እያስተናገደች ነው
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ 12ኛውን የባሕሎች ኅብረት ዓለም አቀፍ ፎረም እያስተናገደች ነው ከመስከረም 14 እስከ መስከረም 16 በሚቆየው በዚህ መድረክ የዓለም አቀፍ ልዑካን ተሳትፎ እያደረጉ ነው። "በአፍሪካ እና በሩሲያ መካከል የባሕል ትብብርን ለማጠናከር እንደ መነሻ... 24.09.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-09-24T18:43+0300
2026-09-24T18:43+0300
2026-09-24T18:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/5341314.jpg?1790264643
ሩሲያ 12ኛውን የባሕሎች ኅብረት ዓለም አቀፍ ፎረም እያስተናገደች ነው ከመስከረም 14 እስከ መስከረም 16 በሚቆየው በዚህ መድረክ የዓለም አቀፍ ልዑካን ተሳትፎ እያደረጉ ነው። "በአፍሪካ እና በሩሲያ መካከል የባሕል ትብብርን ለማጠናከር እንደ መነሻ ሊያገለግሉ የሚችሉ በርካታ የጋራ የባሕል እሴቶች አሉ" ሲሉ ትውልደ-አፍሪካዊው የፊልም አዘጋጅ ክሜል ንትሳማ ሁነቱን ለሚከታተለው የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ተናግረዋል። የፎረሙን ድባብ ከቪዲዮው ይከታተሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ 12ኛውን የባሕሎች ኅብረት ዓለም አቀፍ ፎረም እያስተናገደች ነው
18:43 24.09.2026 (የተሻሻለ: 18:44 24.09.2026) ሩሲያ 12ኛውን የባሕሎች ኅብረት ዓለም አቀፍ ፎረም እያስተናገደች ነው
ከመስከረም 14 እስከ መስከረም 16 በሚቆየው በዚህ መድረክ የዓለም አቀፍ ልዑካን ተሳትፎ እያደረጉ ነው።
"በአፍሪካ እና በሩሲያ መካከል የባሕል ትብብርን ለማጠናከር እንደ መነሻ ሊያገለግሉ የሚችሉ በርካታ የጋራ የባሕል እሴቶች አሉ" ሲሉ ትውልደ-አፍሪካዊው የፊልም አዘጋጅ ክሜል ንትሳማ ሁነቱን ለሚከታተለው የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ ተናግረዋል።
የፎረሙን ድባብ ከቪዲዮው ይከታተሉ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X